Tender Detail

Tender Details


የሲዳማ ብሄራዊ ክልላዊ መንግሥት ፍትህ ቢሮ ለቢሮ ሥራ የሚውሉ ዕቃዎችና አገልግሎቾች በጋዜጣ አሳውጆ ለመግዛትና ለማሰራት ይፈልጋል።

የሲዳማ ብሄራዊ ክልላዊ መንግሥት ፍትህ ቢሮ


 

የጨረታ ማስታወቂያ

 

የሲዳማ ብሄራዊ ክልላዊ መንግሥት ፍትህ ቢሮ ለቢሮ ሥራ የሚውሉ ዕቃዎችና አገልግሎቾች በጋዜጣ አሳውጆ ለመግዛትና ለማሰራት ይፈልጋል።

 

ተ.ቁ

የዕቃዎችና የአገልግሎቶች ግዥ ዝርዝር በሎት

የጨረታ ማስከበሪያ

1

አላቂ የቢሮ ዕቃዎችና፤ ጽህፈት መሳሪያ

16,000

2

ኤሌክትሮኒክስ

30,000

3

ፈርኒቸር

18,000

4

ህትመት

14,000

 

በዚሁ መሠረት ለመወዳደር የሚፈልጉ ተወዳዳሪዎች ሁሉ የሚከተሉትን መስፈርቶች በማሟላት መሣተፍ ይችላሉ።

  1. ከላይ በተጠቀሱት ለመወዳደር በየዘርፍ ሥራዎች ላይ የተሰማሩ፣ በአመቱ የታደሰ ህጋዊ ንግድ ፍቃድ ያላቸውና የዘመኑን ግብር የከፈሉበትን ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ
  2. የአቅራቢነት ዝርዝር ውስጥ ስለመመዝገባቸው የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉና ተጨማሪ እሴት ታክስ ከፋይ ስለመሆናቸው ማስረጃ የሚያቀርቡ፣
  3. አሸናፊ ተጫራች የውል ማስከበርያ ከጠቅላላ ዋጋ 10% ማስያዝ አለበት፡፡
  4. ተጫራች ዝርዝር መረጃ የያዘውን የጨረታ ሠነድ ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 15 (አስራ አምስት) በሥራ ቀናት ዘወትር በሥራ ሰዓት የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ፍትህ ቢሮ ግ/ፋ/ን/አስ/ዳይሬክቶሬት ግዥ ቡድን ቢሮ ቁጥር 220 ቀርቦ የጨረታ ሠነዱን 300 /ሶስት መቶ ብቻ/ በመክፈል መግዛት ይችላሉ፡፡
  5. ተጫራቾች የመጫረቻ ሠነዳቸውን ኦሪጂናልና ኮፒ በሰም በታሽገ ኤንቨሎፕ ውስጥ ማስገባት አለበት። የጨረታ ማስከበርያ በኦርጅናል ዶክመንት ውስጥ ማስገባት ይኖርበታል፡፡
  6. ይህ ጨረታ ከተሞላበት ቀን ጀምሮ ዋጋ የሚፀናበትን ከ60 ቀናት በታች የጊዜ ገደብ መሆን የለበትም።
  7. ጨረታው 16 /በአስራ ስድስት/ ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ታሽጎ 4፡30 ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ቢሮ ግዥ/ፋ/ን/አስ/ዳይሬክቶሬት በግዥ ቡድን ይከፈታል፡፡ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው ባይገኙም ቢሮ ጨረታውን የሚከፍት መሆኑን ይገልጻል፡፡ ጨረታው የሚከፈትበት የሥራ ቀን ካለሆነ በምቀጥለው በሥራ ቀን ይከፈታል፡፡
  8. አሸናፊው ተጫራች ማሸነፉን ከተገለፀበት ቀን ጀምሮ አምስት ተከታታይ በሥራ ቀናት ቆይቶ በስድስተኛ ቀን ጀምሮ ባሉት በ5 ተከታታይ ቀናት ውስጥ ቀርቦ ውሉን መፈረም ይኖርበታል።
  9. አሸናፊው ተጫራች ያሸነፈበትን እያንዳንዱ እቃ ውል ከገባበት ቀን ጀምሮ ባሎት 5 ቀናት በራሱ ትራንስፖርት እስከ ቢሮ ድረስ በማቅረብ በተፈለገውና በተጠየቀው ስፔስፊኬሽን መሰረት መሆኑን በባለሙያ ከተረጋገጠ በኋላ ማስረከብ አለበት፡፡
  10. አቅራቢው የውል ግዴታውን ሙሉ በሙሉ እንዳጠናቀቀ ክፍያው ወዲያውኑ ይከፈለዋል፡፡
  11. አቅራቢው የውል ግዴታውን ሙሉ በሙሉ አለመፈፀሙ ሲረጋገጥ በውል ግዴታው መሰረት በህግ አግባብ ይቀጣል፡፡
  12. ቢሮ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፈል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

 

በተጨማሪ መረጃ የግዥ ፋይናንስና ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት

የስልክ ቁጥር 0462125114

 

የሲዳማ ብሄራዊ ክልላዊ መንግሥት ፍትህ ቢሮ

 

Save Tender