በአብክመ በደቡብ ወሎ መስ/ዞ በመቅደላ ወረዳ የመቅደላ አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ትም/ቤት በ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት ለመማር ማስተማር ሥራ አገልግሎት የሚውሉ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ ሕጋዊ ፍቃድ ካላቸው ተወዳዳሪዎች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
የመቅደላ አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ትም/ቤት
የግዥ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
በአብክመ በደቡብ ወሎ መስ/ዞ በመቅደላ ወረዳ የመቅደላ አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ትም/ቤት በ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት ለመማር ማስተማር ሥራ አገልግሎት የሚውሉ፡-
ሎት:-1 ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች
ሎት፡-2 የጽሕፈት መሣሪያና አጋዥ መጽሐፍት
ሎት:-3 የግንባታ ዕቃዎች
ሎት፡-4 ህትመትና ሌሎች አላቂ ዕቃዎችን በሎት ግልጽ ጨረታ ሕጋዊ ፍቃድ ካላቸው ተወዳዳሪዎች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
የጨረታ ማስታወቂያውንና የጨረታ መመሪያውን ሙሉ ዝርዝር መረጃ ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በሥራ ሰዓት በመቅደላ አጠ/2ኛ ደረጃ ት/ቤት ግዥ ቢሮ ቁጥር 1 የማይመለስ ብር 200 (ሁለት መቶ) በመክፈል ማግኘት የሚችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0905105000 ወይም 0914299423
የመቅደላ አጠ/2ኛ ደረጃ ት/ቤት
መቅደላ (ማሻ)
