የአዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮ በ2018 በጀት ዓመት በግልጽ ጨረታ ቁጥር አ/አ/ት/ቢ/ግጨ/10/2018 በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ውስጥ በተገነቡ የትራንስፖርት መሰረተ-ልማት ማለትም የተርሚናል ፣ መጠለያ ፣ ሽንት ቤቶችን እና ለህዝብ ትራንስፖርት መጠበቂያ ሸድ የጽዳትና ደህንነት አገልግሎት ግዥ በመፈጸም በ3ኛ ወገን ለማሰራት ስለፈለገ አገልግሎቱን መስጠት ከሚችሉ ድርጅቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ኮንስትራክሽን ዲዛይን ግንባታና ማማከር ድርጅት የተለያዩ የአርማታ ብረቶች አወዳድሮ በግልፅ ጨረታ ለመግዛት ይፈልጋል
የአዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮ በ2018 በጀት ዓመት በግልጽ ጨረታ ቁጥር አ/አ/ት/ቢ/ግጨ/09/2018 ካሜራ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
የአዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮ ለ2018 ዓ.ም ለቢሮ አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
የአዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮ በግልጽ ጨረታ ቁጥር አ/አ/ት/ቢ/ግጨ/01/2018 ዓ.ም ሎት አንድ የደንብ ልብስ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
የአዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮ በ2018 በጀት ዓመት በግልጽ ጨረታ ቁጥር አ/አ/ት/ቢ/ግጨ/02/2018 በሎት 1 (አንድ) የብስክሌት ጥገና አገልግሎት እና በሎት 2 (ሁለት) የብስክሌት ስልጠና አገልግሎት ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
የአዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮ በግልጽ ጨረታ ቁጥር አ/አ/ት/ቢ ግጨ/01/2017 ዓ.ም ሎት አንድ፣ የህትመትና ማስታወቂያ ስራ፣ ሎት ሁለት፣ ልዩ ልዩ ቋሚ እቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
የአዲስ አበባ ትራንስፓርት ቢሮ የ2017 በጀት ዓመት ለአገልግሎት የሚውሉ የተለየዩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል። ሎት 1:- የመኪና ጌጣጌጥ እቃዎችና የተለያዩ የመኪና ጎማና ባትሪዎች፤ ሎት 2፡- የጽህፈት መሣሪያዎች፣ ሎት 3 :- የጽዳት ዕቃዎች! ሎት 4 - የደንብ ልብስ :- በዚህ መሰረት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርት የምታሟሉ ተወዳዳሪዎች በጨረታው መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡