Tender Detail

Tender Details

  • Company የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትራንስፖርት ቢሮ
  • Address መገናኛ ስሪ ኤም ሞል 5ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 507 ፡ አዲስ አበባ : ኢትዮጵያ, Phone: 011-639-30-10
  • Website
  • Deadline24 Jul 2026, 10:00 AM
  • magazineAdiss zemen
  • Bid Document Price600.00
  • Bid Security50,000.00
  • opening date2026-07-24 10:30:00
  • Categories Construction Works

የአዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮ በ2018 በጀት ዓመት በግልጽ ጨረታ ቁጥር አ/አ/ት/ቢ/ግጨ/10/2018 በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ውስጥ በተገነቡ የትራንስፖርት መሰረተ-ልማት ማለትም የተርሚናል ፣ መጠለያ ፣ ሽንት ቤቶችን እና ለህዝብ ትራንስፖርት መጠበቂያ ሸድ የጽዳትና ደህንነት አገልግሎት ግዥ በመፈጸም በ3ኛ ወገን ለማሰራት ስለፈለገ አገልግሎቱን መስጠት ከሚችሉ ድርጅቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትራንስፖርት ቢሮ


ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 10/2018



የአዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮ በ2018 በጀት ዓመት በግልጽ ጨረታ ቁጥር አ/አ/ት/ቢ/ግጨ/10/2018 በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ውስጥ በተገነቡ የትራንስፖርት መሰረተ-ልማት ማለትም የተርሚናል ፣ መጠለያ ፣ ሽንት ቤቶችን እና ለህዝብ ትራንስፖርት መጠበቂያ ሸድ የጽዳትና ደህንነት አገልግሎት ግዥ በመፈጸም በ3ኛ ወገን ለማሰራት ስለፈለገ አገልግሎቱን መስጠት ከሚችሉ ድርጅቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

በዚህ መሰረት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርት የምታሟሉ ተወዳዳሪዎች በጨረታው መወዳደር የምትችሉ ሲሆን፡-

•        የታደሰ ንግድ ፈቃድ፣ የግብር ከፋይነት ሰርተፍኬት (ቲን ነምበር)፣ የአቅራቢነት ሰርተፍኬት፤ ከገቢዎችና ጉምሩክ ባለስልጣን በጨረታ መሳተፍ ስለመቻላችሁ የሚገልጽ ማስረጃ እና የተጨማሪ እሴት ታክስ ከፋይነት ሰርተፍኬት ማቅረብ አለባችሁ፤

•        ማስታወቂያው አየር ላይ የሚቆየው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 (አስራ አምስት) ተከታታይ የስራ ቀናት ሆኖ በዘኛው ቀን ከረፋዱ በ4፡00 ሰዓት ታሽጐ በዚሁ እለት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በ4፡30 ሰዓት ይከፈታል፤

•        ተጫራቾች የቴክኒክና የዋጋ ፖስታቸውን ለይተው ማቅረብ የሚጠበቅባቸው ሲሆን የቴክኒከ ፖስታው ከላይ የተዘረዘሩትን መስፈርቶችና የጨረታ ማስከበሪያ መያዝ ያለበት ሆኖ በጨረታ መክፈቻ ወቅት የሚከፈት መሆኑን እናሳውቃለን፡፡

•        የጨረታ ሰነዱን ከአዲስ አበባ ከተማ ትራንስፖርት ቢሮ ከመንግስት ግዥ አስተዳደርዳይሬከቶሬት ቢሮ ቁጥር 507 ማስታወቂያው አየር ላይ ከዋለበት ቀን ጀምሮ እስከ 10ኛው ቀን እስከ 11፡00 ሰዓት የማይመለስ ብር 600 (ስድስት መቶ) በመግዛት መውሰድ ትችላላችሁ::

•        ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ብር 50,000.00 (ሃምሳ ሺህ) CPO ወይም በሁኔታዎች ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና ማስያዝ ይጠበቅባቸዋል፡፡

•         ተጫራቾች በሚሞሉት ሰነድ ላይ የድርጅታቸውን ማህተም እና ህጋዊ ውክልና ባለው አካል በእያንዳንዱ ገጽ ላይ መፈርም አለባቸው፡፡

ማሳሰቢያ፡- መ/ቤቱ ጨረታውን የተሻለ አማራጭ ካገኘ በከፊል ወይም ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

አድራሻ፡- መገናኛ ስሪ ኤም ሲቲ ሞል ህንፃ 5ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 07

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 011- 639-46-55/ 011 639-30-10 መጠየቅ ይቻላል፡፡


የአዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮ

Save Tender