Tender Detail

Tender Details

  • Company የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትራንስፖርት ቢሮ
  • Address መገናኛ ስሪ ኤም ሞል 5ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 507 ፡ አዲስ አበባ : ኢትዮጵያ, Phone: 011-639-30-10
  • Website
  • Deadline29 Dec 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price300.00
  • Bid Security10,000.00 /አስር ሺህ ብር/
  • opening date2025-12-29 00:00:00
  • Categories Textile, Garment & Leather

የአዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮ በግልጽ ጨረታ ቁጥር አ/አ/ት/ቢ/ግጨ/01/2018 ዓ.ም ሎት አንድ የደንብ ልብስ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትራንስፖርት ቢሮ


 

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 01/2018

 

የአዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮ በግልጽ ጨረታ ቁጥር አ/አ/ት/ቢ/ግጨ/01/2018 ዓ.ም ሎት አንድ የደንብ ልብስ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

በዚህ መሰረት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርት የምታሟሉ ተወዳዳሪዎች በጨረታው መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡

  • የታደሰ ንግድ ፈቃድ፣ የግብር ከፋይነት ሰርተፍኬት (ቲን ነምበር)፣ የአቅራቢነት ሰርተፍኬት፤ ከገቢዎችና ጉምሩክ ባለስልጣን በጨረታ መሳተፍ ስለመቻላችሁ የሚገልጽ ማስረጃ እና የተጨማሪ እሴት ታከስ ከፋይነት ሰርተፍኬት ማቅረብ አለባችሁ፤
  • ማስታወቂያው አየር ላይ የሚቆየው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ከ10 (አስር) ተከታታይ የስራ ቀናት ሆኖ በ11ኛው ቀን በ4፡00 ሰዓት ታሽጐ በዚሁ እለት ተጫራቾች ወይም ሀጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ከረፋዱ 4፡30 ሰዓት ይከፈታል፤
  • ተጫራቾች የቴክኒክና የዋጋ ፖስታቸውን ለይተው ማቅረብ የሚጠበቅባቸው ሲሆን የቴክኒክ ፖስታው ከላይ የተዘረዘሩትን መስፈርቶችና የጨረታ ማስከበሪያ መያዝ ያለበት ሆኖ በጨረታ መክፈቻ ወቅት የሚከፈት መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
  • የጨረታ ሰነዱን ከአዲስ አበባ ከተማ ትራንስፖርት ቢሮ አቃቂ ቃሊቲ ቅ/ጽ/ቤት ፋይናንስ ግዥና ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ቢሮ ቁጥር 02 ማስታወቂያው አየር ላይ ከዋለበት ቀን ጀምሮ እስከ 10ኛው ቀን እስከ 8፡00 ሰዓት በማይመለስ ብር 300 (ሶስስት መቶ ብር) በመግዛት መውሰድ ትችላላችሁ።
  • ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ 10,000.00 ብር CPO ወይም በሁኔታዎች ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና ማስያዝ ይጠበቅባቸዋል፡፡

ተጫራቾች በሚሞሉት ሰነድ ላይ የድርጅታቸውን ማህተም እና ህጋዊ ውክልና ባለው አካል በእያንዳንዱ ገጽ ላይ ፊርማ ማድረግ እና መፈረም አለባቸው።

ማሳሰቢያ፡- መ/ቤቱ ጨረታውን የተሻለ አማራጭ ካገኘ በከፊል ወይም ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

አድራሻ፡- ቃሊቲ ማሰልጠኛ በር 2 ቢሮ ቁጥር 02 ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 09-11-74-19- 48/09-13-51-88-10 መጠየቅ ይቻላል፡፡

 

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትራንስፖርት ቢሮ

Save Tender