Tender Detail

Tender Details

  • Company ለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ አስተዳደር የካ አባዶ ጤና ጣቢያ
  • Address ለሚኩራ ክፍለ ከተማ ወረዳ 14 ልዩ ስሙ የካ አባዶ ኮንዶሚኒየም ግቢ ውስጥ G-7 ብሎክ 306 ጀርባ አካባቢ ፡ አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0118-93-12-17
  • Website
  • Deadline06 Oct 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price100.00
  • Bid Security10%
  • opening date2025-10-06 00:00:00
  • Categories Cleaning & Janitorial , Building Materials , Printing And Publishing , Cloth And Shoes , Office Equipment

በለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ ጤና ጽ/ቤት የካ አባዶ ጤና ጣቢያ የሚያስፈልጉትን ሎት-1 የሠራተኞች ደንብ ልብስ እና የደንብ ልብስ ስፌት አገልግሎት የጨረታ ማስከበሪያ 2000 ፡ ሎት -2 አላቂ የቢሮ እቃዎች የጨረታ ማስከበሪያ 2000 ፤ ሎት-3 ልዩ ልዩ ህትመቶች የጨረታ ማስከበሪያ 2000 ፣ ሎት-4 አላቂ የፅዳት እቃዎች የጨረታ ማስከበሪያ 2000 ፤ ሎት 5 መገልገያ መሳሪያዎች የጨረታ ማስከበሪያ 2000 : ሎት 6(1) በህንፃና በቁሳቁስ ላይ የሚገጠሙ የጥገና እቃዎች የጨረታ ማስከበሪያ 2000፤ ሎት 6(2) ልዩ ልዩ የፓርቲሽን ስራዎች የጨረታ ማስከበሪያ 3000 ፤ሎት7 የህከምና ቋሚ እቃዎች የጨረታ ማስከበሪያ 3000 ሎት-8 በቢሮ ውስጥ የሚገጠሙ ቋሚ እቃዎች የጨረታ ማስከበሪያ 3000 ሎት-9 የጭነት አገልግሎት የጨረታ ማስከበሪያ 2000 ፤ በ2018 የበጀት ዓመት ግዥን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል፡፡

ለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ አስተዳደር የካ አባዶ ጤና ጣቢያ


 የጨረታ ማስታወቂያ 01/2018ዓ.ም

በለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ ጤና ጽ/ቤት የካ አባዶ ጤና ጣቢያ የሚያስፈልጉትን ሎት-1 የሠራተኞች ደንብ ልብስ እና የደንብ ልብስ ስፌት አገልግሎት የጨረታ ማስከበሪያ 2000 ፡ ሎት -2 አላቂ የቢሮ እቃዎች የጨረታ ማስከበሪያ 2000 ፤ ሎት-3 ልዩ ልዩ ህትመቶች የጨረታ ማስከበሪያ 2000 ፣ ሎት-4 አላቂ የፅዳት እቃዎች የጨረታ ማስከበሪያ 2000 ፤ ሎት 5 መገልገያ መሳሪያዎች የጨረታ ማስከበሪያ 2000 : ሎት 6(1) በህንፃና በቁሳቁስ ላይ የሚገጠሙ የጥገና እቃዎች የጨረታ ማስከበሪያ 2000፤ ሎት 6(2) ልዩ ልዩ የፓርቲሽን ስራዎች የጨረታ ማስከበሪያ 3000 ፤ሎት7 የህከምና ቋሚ እቃዎች የጨረታ ማስከበሪያ 3000 ሎት-8 በቢሮ ውስጥ የሚገጠሙ ቋሚ እቃዎች የጨረታ ማስከበሪያ 3000 ሎት-9 የጭነት አገልግሎት የጨረታ ማስከበሪያ 2000 ፤ በ2018 የበጀት ዓመት ግዥን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል፡፡ በዚህ ጨረታ ላይለመወዳደር የሚፈልጉ ተጫራቾች፡-

  • በዘርፉ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያላቸው
  • የዘመኑን የሀገር ውስጥ ገቢ ግብር አጠናቀው የከፈሉና በጨረታ ለመሳተፍ የሚያስችል የድጋፍ ደብዳቤ ማቅረብ የሚችል
  • የአቅራቢነት ምዝገባ ሰርተፍኬት ፕሪንት አውት /ኮፒ/ ማቅረብ የሚችል
  • የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆኑ
  • የግብር ከፋይነት የምስክር ወረቀት /TN / ያላቸው
  • ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ብር በየሎቱ ማቅረብ ሲኖርባቸው ደምሮ ሲፒኦ ማስገባት አይቻልም፡፡በባንከ የተረጋገጠ ሲፒኦ /በጥሬ ገንዘብ /እንዲሁም አሸናፊ ከሆኑ የጠቅላላ ዋጋ 10% ሲፒኦ የውል ማስከበሪያ ማቅረብ አለባችሁ፡፡
  • ዘግይቶ የመጣ ፖስታ ተቀባይነት የለውም፡፡
  • ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ለእያንዳንዱ (ለየሎት) የማይመለስ ብር 100.00 /አንድ መቶ ብር/ በመክፈል ከጤና ጣቢያው ቢሮ ቁጥር 403 መውሰድ ይችላሉ፡፡
  • ሳንፕል የሚያቀርቡ ተጫራቾች አሸንፈው በሚገቡ ጊዜ በዋጋ ልዩነት በሚል ሰበብ አይነት እና ይዘታቸው የተለወጠ እቃ ማቅረብ አይችሉም፡፡
  • ተጫራቾች አንድ ኦርጅናልና አንድ ኮፒ የተደረገ ፋይናንሽያል እና ቴክኒካል ዶክመንት ዋጋ ማቅረቢያው ላይ የድርጅቱ ማህተም ተመቶ በተለያየ በታሸገ ፖስታ በማሸግ ለአስር(10) ተከታታይ የስራ ቀናት ለዚሁ ተብሎ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
  • ይህ ጨረታ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለአስር(10) ተከታታይየሥራ ቀናት የጨረታ ሰነዱን ከረዳት ፋይናንስ ቢሮ በመግዛትና በመውሰድ በጨረታ ሰነዱ ላይ የምትወዳደሩበትን ዋጋ ቫትን ያካተተ ዋጋ በማድረግ ሞልታችሁ በ11ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ድረስ ማስገባት የሚቻል ሲሆን በጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ላይ ታሽጐ በዚሁ ቀን ከጠዋቱ በ4፡30 ሰዓት ላይተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት የሚከፈት ሲሆን ከኛው ቀን የሥራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው ቀናት የሚከፈት ይሆናል፡፡

 

  • እቃ ሲያስገቡ ከ11፡00 ሰዓት በፊት ማስገባት አለበት፡፡

ማሳሰቢያ፡- ጤና ጣቢያው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ለበለጠ መረጃ - በስልክ ቁጥር 0118-93-12-17

አድራሻ፡-ለሚ ኩራ ከፍለ ከተማ ወረዳ 14 ልዩ ስሙ የካ አባዶ ኮንዶሚኒየም ግቢ

ውስጥ G-7 ብሎክ 306 ጀርባ አካባቢ

በለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ ጤና ጽ/ቤት

የየካ አባዶ ጤና ጣቢያ

Save Tender