የጉራጌ ዞን እንደጋኝ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በስሩ የሚያስተዳድረው የእንደጋኝ ወረዳ ትምህርት ቤቶች ፅ/ቤት በናሽናል ዋን ዋሽ ፕሮግራም በላቄቾ 1ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት፣ በዊሎ 1ኛ ደረጃ ት/ቤት እና በጀዳ 1ኛ ደረጃ ት/ቤት ውስጥ የሴቶች የንጽህና መጠበቂያ (MHM) ክፍል ለማስገንባት ይፈልጋል፡፡
የጉራጌ ዞን እንደጋኝ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በስሩ የሚያስተዳድረው የእንደጋኝ ወረዳ ጤና ጥበቃ ፅ/ቤት በናሽናል ዋን ዋሽ ፕሮግራም ሾርኮ ቀበሌ ጤና ኬላ ፣ በኧሰማት ቀበሌ ጤና ኬላ እና በጀዳ ቀበሌ ጤና ኬላ ውስጥ የተሻሻለ የሽንት ቤት ግንባታ ለማስገንባት ይፈልጋል።
የአስረሐዋርያት ት/ቤት የተማሪዎች የአስተዳደር ሰራተኞች ሽንት ቤትን በጨረታ አወዳድሮ ግንባታውንና ተያያዥ ስራዎችን ማሰራት ይፈልጋል።
ማኔጅመንት ኢንስቲትዩት በ2017 በጀት አመት በኦሮሚያ ክልል በበረክ ወረዳ በሰንዳፋ ከተማ አቅራቢያ ሊገነባ የታቀደውን የኮንስትራክሽን ማኔጅመንትና ምህንድስና የልህቀት ማእከልን የመጀመሪያ ምእራፍ ግንባታ ግዥ በኤሌክትሮኒከ የመንግስት ግዥ ሥርዓት (Electronic Government Procurement system) በመጠቀም በአለም አቀፍ ግልጽ የጨረታ የግዥ ዘዴ አወዳድሮ ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል።
በደ/ም/ኢ/ክ/መንግስት የዳዉሮ ዞን ፋይናንስ መምሪያ በክልል ንግድና ኢንቨስትመንት በጀት የሚገነባውን በዳዉሮ ዞን በማሪ ማንሳ ወረዳ ከተማ ዘመናዊ የቁም እንስሳት ግብይት ማዕከልን ለመገንባት ስለሚፈልግ ደረጃቸዉ; GC-5/BC-4 እና ከዚያ በላይ የሆነዉን ተቋራጭ በጨረታ አወዳድሮ ለማስገንባት ይፈልጋል፡፡
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት በስልጤ ዞን ላንፍሮ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ለጤና ጽ/ቤት እና ለት) ጽ/ቤት በዋን ዋሽ ፕሮግራም በ2017 በጀት ዓመት ለሚያስገነባው ለወንቴ ሎላ ጤና ጣቢያ እና ለመ/ጋገቦ ት/ቤት ለሚያሠራቸው ግንባታዎች በመስኩ የተሰማሩ ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል፡፡
ዘ ብሩክ ሆስፒታል ፎር አኒማልስ ድርጅታችን በዚህ ዓመት በኦሮሚያ ክልል በምዕራብ አርሲ ዞን በነገሌ አርሲ ወረዳ የጋማ እንስሳት እንክብካቤ ማዕከል ለመስራት እቅድ ይዞ በመንቀሳቀስ ላይ ይገኛል። ይህንንም ለማድረግ ድርጅታችን ብሩክ ኢትዮጵያ ብቁ እና መስፈርቶችን የሚያሟሉ ደረጃ አምስት ጠቅላላ/ህንጻ ስራ ተቋራጭ (GC/BC Five and above) የጨረታ ሰነዶችን በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ በማቅረብ እንድትወዳደሩ ይጋብዛል፡-
Mega Printing Plc invites reputed and eligible bidders for the design, supply and installation and commission of CCTV Camera that was planned to be established in Addis Ababa Mega building and printing factory as well as Mekelle Printing Brach, Tigray, Ethiopia.
የባህር ዳር ከተማ የመጠጥ ውሃ እና ፍሳሽ አገልግሎት ጽ/ቤት ለ2017 በጀት አመት አገልግሎት የሚውሉ ጎርደማ ቁጥር 2፣ዱዱ ቁጥር 2፣ ጨረጨራ ቁጥር 10 የኦፕተር ቤት፣ጥበቃ ቤት፣ ሻወር እና ሽንት ቤት የግንባታ ስራ ለማሰራት ፣ እና የመሬት ቁፋሮ እና አፈር መመለስ እና የግንባታ ስራዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡ ቦታዎችም ጎርደማ ፣ ዱዱ ቀበሌ 14 ፤ ጨረጨራ ቀበሌ 11 በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡
Ethiopian Shipping and Logistics would like to invite interested and eligible bidders for Purchase of INTERIOR DESIGN REVIEW AND CONSTRUCTION WORK: RENOVATION OF OLD BUILDING 3rd to 5th FLOOR upon fulfilling of the following terms and conditions.
የአበሽጌ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ለዋልጋ ከተማ ማዘጋጃ ቤት ቢሮ ግንባታ ለማስገንባት ተቋራጮችን አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡
አዲስ የተቀናጀ የልማት ድርጅት በአዲስ ከተማ ከፍለ ከተማ በተለያዩ ወረዳዎች በትምህርት፣ በጤና እና በወጣት ልማት ዘርፎች በርካታ የልማት ሥራዎችን በማከናወን ላይ የሚገኝ በጎ አድራጎት ድርጅት ነው:: ድርጅታችን ድጋፍ ለሚያደርግላቸው ቤተሰቦች 02 (ሁለት) የመፀዳጃ ቤቶችን ማስገንባት ይፈልጋል::
በደ/ም/ኢ/ሕ/ክ/መ/ትም/ቢሮ ቦንጋ የትም/ት ኮሌጅ በ2017 በጀት ዓመት የኮሌጁ ይዞታን አጥር ለማስገንባት ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በመጋበዝ አወዳድሮ ለማስራት ይፈልጋል፡፡
የደቡብ ወሎ ዞን ገንዘብ መምሪያ አገልግሎት ከሚሰጣቸው የዞን መምሪያዎች አንዱ የደቡብ ወሎ ዞን ውሃና ኢነርጅ መምሪያ ሲሆን ለተለያዩ ፕሮጀክቶች ለሲቪል ስራዎች የግንባታ ግዥ መፈጸም ይፈልጋል።
NRC Ethiopia is looking for eligible supplier for the Constructions of Latrine, Water Supply Expansion and Placenta Pit Construction in Maitsebri Woreda, Tselemt Woreda, Dima Woreda and Awuragodana IDP site at Maitsebri Woreda.
South West Shoa Zone Administration Office would like to construct Meeting Hall with budget obtains from Oromia Region Our office now invites all Contactors of category BC/GC-2
በደ/ም/ኢ/ህ/ክ/መስተዳድር የካፋ ዞን የገ/ፃ/ሻዎ አጠቃላይ ሆስፒታል የራምፕ የድጋፍ ግንብ ሽንት ቤት የሻወር ቤት ሮቶ ስታንድ እና የዲች ግንባታ በግልፅ ጨረታ የሚገነቡ / B.C 9/ዘጠኝ /ለጥ/አ/ ማህበራት ብቻ ለግንባታ ስራ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል፡፡
የአርባ ምንጭ ከተማ ፋይናንስ ጽ/ቤት 1 በደረጃ 8GC እና BC የተዘረዘሩ ሥራዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል።
SOUTH ETHIOPIA IRRIGATION AND LOWLAND AREA DEVELOPMENT Bureau now invites sealed bids from eligible bidders/GC-6 or BC-5/for Construction of Project as building stated below.
በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በሸዋሮቢት ከተማ አስተዳደር የሸ/ዋሮቢት ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት በአለም ባንከ በጀት ከዚህ በታች የተገለፀውን የግንባታ ስራ ግዢ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፤