በደ/ም/ኢ/ክ/መንግስት የዳዉሮ ዞን ፋይናንስ መምሪያ በክልል ንግድና ኢንቨስትመንት በጀት የሚገነባውን በዳዉሮ ዞን በማሪ ማንሳ ወረዳ ከተማ ዘመናዊ የቁም እንስሳት ግብይት ማዕከልን ለመገንባት ስለሚፈልግ ደረጃቸዉ; GC-5/BC-4 እና ከዚያ በላይ የሆነዉን ተቋራጭ በጨረታ አወዳድሮ ለማስገንባት ይፈልጋል፡፡
በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልላዊ መንግስት የዳውሮ ዞን ፋይናንስ መምሪያ
የጨረታ ማስታወቂያ
በደ/ም/ኢ/ክ/መንግስት የዳዉሮ ዞን ፋይናንስ መምሪያ በክልል ንግድና ኢንቨስትመንት በጀት የሚገነባውን በዳዉሮ ዞን በማሪ ማንሳ ወረዳ ከተማ ዘመናዊ የቁም እንስሳት ግብይት ማዕከልን ለመገንባት ስለሚፈልግ ደረጃቸዉ; GC-5/BC-4 እና ከዚያ በላይ የሆነዉን ተቋራጭ በጨረታ አወዳድሮ ለማስገንባት ይፈልጋል፡፡
ስለዚህ በዚህ መሠረት ለመወዳደር የሚፈልግ ተጫራች ማሟላት ያለባቸዉ
- በዘርፉ የታደሰ ህጋዊ የንግድ የሥራ ፍቃድና ምዝገባ ምስክር ወረቀት ያለዉ ፣
- የቫት/የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆነ፣
- ግብር ከፋይ መለያ ቁጥር/የTin ተመዝጋቢ የሆነ ፣
- ለ2017 በጀት ዓመት የሚያገለግል የታደሰ ብቃት ማረጋገጫ ወረቀት ያለዉ፤
- አግባብነት ያለውን የአቅራቢዎች ምዝገባ ምስከር ወረቀት ያለዉ ይህ ጨረታ በማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 21 ተከታታይ ቀናት ዉስጥ በደ/ም/ኢ/ሕ/ክ/መንግስት ዳዉሮ ዞን ፋይናንስ መምሪያ ከግ/ፋ/ን ቢሮ ለዚሁ አገ/ት የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 300.00 ብር ብቻ በባንክ ቁጥር 1000042591703 ላይ በማስገባት ሰነዱን በመዉሰድ መወዳደር ይችላል፣
- ተጫራቾች በሚያቀርቡት የመወዳደሪያ ሠነድ ላይ የድርጅቱ ማህተም ሥማቸውን፣ ፊርማቸውንና አድራሻቸዉን በግልጽ ማስፈር አለባቸው፣
- ተጮራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ሲፕኦ ብቻ ብር 200,000.00 (ሁለት መቶ ሺህ ብር) ብቻ በኦርጅናል ቴክኒካል ዶክመንት ውስጥ በማሸግ በዳ/ዞ/ፋ/ኢ/ል/መምሪያ ስም ተጽፎ ማቅረብ ይኖርበታል፡፡
- ተጫራቾች የጨረታ ዶክመንት ኦርጅናልና ሁለት የኦርጅናል ኮፒ በታሸገ ፖስታ ዉስጥ ማቅረብ ይኖርበታል፡፡
- ጨረታዉ ከተከፈተ በኋላ ተጫራቾች ባቀረቡት መወዳደሪያ ሃሳብ ላይ የዋጋ ለውጥ ወይም ማሻሻያ ማድረግ እንዲሁም ከጨረታ ራሳቸዉን ማግለል አይችሉም፣
- የጨረታ ሥራን ሆን ብሎ ከጨረታ ማሸጊያ ጊዜ ጀምሮ እስከ መጨረሻዉ የጨረታ ሥነ-ሥርዓትን ማወከና መረበሽ ከዉድድር ዉጪ ያደርጋል በህግም ያስቀጣል፡
- ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በወጣ በ22ኛው ቀን 4፡00 ታሽጐ በእሉቱ 4፡30 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በደ/ም/ኢ/መ/ክልል ዳዉሮ ዞን ፋይናንስ መምሪያ ግ/ፋ/ን ይከፈታል፡፡ዕለቱ የስራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው በመንግስት ስራ ቀን ሆኖ ሰዓቱ እንደተጠበቀ ይሆናል፡፡በእለቱ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ያለመገኘት የጨረታ ሣጥን መክፈቻ ሥነ ሥርዓትን አያስተጓጉልም፡፡
- ተጨማሪ መረጃ ቢያስፈልግዎ በሥ.ቁ 0473450613/0917008736 ይደውሉ፡፡
ማሳሰቢያ ፡- መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ በከፈልም ሆነ ሙሉ በሙሉ ጨረታውን የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልላዊ መንግስት የዳውሮ ዞን ፋይናንስ መምሪያ
