Tender Detail

Tender Details

  • Company የሸዋሮቢት ከተማ አስተዳደር ከተማና መሰረተ ልማት ጽ/ቤት
  • Address ሸዋሮቢት ከተማ : አማራ ክልል ፡ ኢትዯጵያ, Phone: 033 664 0371
  • Website
  • Deadline24 Jan 2025, 10:00 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Building Construction

በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በሸዋሮቢት ከተማ አስተዳደር የሸ/ዋሮቢት ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት በአለም ባንከ በጀት ከዚህ በታች የተገለፀውን የግንባታ ስራ ግዢ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፤

የሸዋሮቢት ከተማ አስተዳደር ከተማና መሰረተ ልማት ጽ/ቤት


 

የግልፅ  ጨረታ ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ማስታወቂያ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏

 

በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በሸዋሮቢት ከተማ አስተዳደር የሸ/ዋሮቢት ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት በአለም ባንከ በጀት ከዚህ በታች የተገለፀውን የግንባታ ስራ ግዢ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፤

  • ሎት 1 ሼድ ግንባታ
  • ሎት 2 የከተማ ኮሪደር ልማት ግንባታ
  • ሎት 3 የተቋም አጥር ግንባታ ግዥ ለመፈፀም ስለተፈለገ

በዚሁ  መሰረት ፡-

  1. ለግንባታ ደረጃቸው ከደረጃ 9 በላይ የሆነ ተቋራጮች አግባብነት ካለው መንግስት ተቋም የታደሰ የብቃት ማረጋገጫ ሰርተፊኬት ማቅረብ የሚችሉ።
  2. የዘመኑን ፍቃዳቸውን ያሳደሱና ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፤
  3. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (TIN no) ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፣
  4. ከ200,000 በላይ ከሆነ የተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) ተመዝጋቢ መሆን አለባቸው።
  5. ተጫራቾች በጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ው ለመሳተፍ ከላይ በተቁ 1-4 የተጠቀሱትን ማስረጃዎች በሁለት ፎቶ ኮፒ አዘጋጅቶ ከጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ሰነዱ ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው።
  6. አስፈላጊውን የግንባታ ማቴሪያሎችና የስራ መሳሪያዎች እና ሌሎች ሃብቶችን በግላቸው አቅርበው ግንባታውን መስራትና ማጠናቀቅ አለባቸው።
  7. የስራ አይነትና ዝርዝረ መግለጫ ስፔስፊኬሽን/ ከጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ሰነዱ ጋር ማግኘት ይቻላል።
  8. ተጫራች የጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ሰነዱን በነጻ ግዥ ና ፋይናንስ ቢሮ ቁጥር 24 መውሰድ ይቻላል።
  9. ተጫራች የጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ማስከበርያ ዋስትና ቢድቦንድ ለሚወዳደሩበት ጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ለግንባታ ከተደራጁበት መ/ቤት የድጋፍ ደብዳቤ ማምጣት ይጠበቅባቸዋል።
  10. የጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ሰነድ በተጫራች መመርያ መሰረት ተሞልቶ አንድ ዋና እና ሁለት ኮፒ ሰነድ በተለያየኤንቨሎፕ በማሸግ፣ በሁሉም ዶክመንት ላይ ስም አድራሻ በመጻፍ ህጋዊ የሆነ ማህተም በመምታት ይህ ማስታወቂያ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 22ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰአት ላይ በሸዋሮቢት ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት ለዚሁ በተዘጋጀ ሣጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል።
  11. ጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ከላይ በተጠቀሰው ቀንና ሰአት ማለትም ጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ው ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ22ኛው ቀን 4፡00 ሰአት ተዘግቶ 4፡30 ይከፈታል። የተጫራቾች አለመገኘት የጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ውን መከፈት አያግደውም።
  12. የጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ መዝጊያና መክፈቻ ቀን የስራ ቀን ላይ ካልሆነ ማለትም ቅዳሜና እሁድ እና በአላት ላይ ከዋለ በሚቀጥለው የስራ ቀን ከላይ በተገለጸው ቦታና ሰአት ይሆናል።
  13. ውድድሩ በጥቅል ወይም በሎት ስለሆነ በከፊል መሙላት አይቻልም።
  14. አሰሪ መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካለ ጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ውን በከፊል ወይም ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብት አለው።

 

ስልክ  ቁጥር ፡- 033 664 0371

 

የሸዋሮቢት  ከተማ  አስተዳደር  ከተማና  መሰረተ  ልማት  ጽ/ቤት

Save Tender