በደ/ም/ኢ/ህ/ክ/መንግስት የዳዉሮ ዞን ፋ/ኢ/ል/መምሪያ በ2017 በጀት ዓመት ያገለገሉ መኪናዎች በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ጨረታ ማስታወቂያ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
በደ/ም/ኢ/ክ/መንግስት የዳዉሮ ዞን ፋይናንስ መምሪያ በክልል ንግድና ኢንቨስትመንት በጀት የሚገነባውን በዳዉሮ ዞን በማሪ ማንሳ ወረዳ ከተማ ዘመናዊ የቁም እንስሳት ግብይት ማዕከልን ለመገንባት ስለሚፈልግ ደረጃቸዉ; GC-5/BC-4 እና ከዚያ በላይ የሆነዉን ተቋራጭ በጨረታ አወዳድሮ ለማስገንባት ይፈልጋል፡፡