Tender Detail

Tender Details

  • Company በጉራጌ ዞን የአበሽጌ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት
  • Address ወልቂጤ ከተማ ፡ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0113302079
  • Website
  • Deadline31 Jan 2025, 2:00 PM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Building Construction

የአበሽጌ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ለዋልጋ ከተማ ማዘጋጃ ቤት ቢሮ ግንባታ ለማስገንባት ተቋራጮችን አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡

በጉራጌ ዞን የአበሽጌ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት


 

የጨረታ  ማስታወቂያ

ጨረታ  ቁጥር 03

 

የአበሽጌ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ለዋልጋ ከተማ ማዘጋጃ ቤት ቢሮ ግንባታ ለማስገንባት ተቋራጮችን አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ በጨረታው መሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች የማይመሰስ ብር 500 / አምስት መቶ ብር ብቻ /በመክፈል ጨረታው ከወጣበት ቀን ተከታታይ የስራ ቀን ጀምሮ እስከ 21ኛው ቀን 6፡00 ሰዓት ከአበሽጌ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ሰነድ መወሰድ ትችላላችሁ :: ተጫራች

  1. ህጋዊ ምዝገባ ማረጋገጫ ማቅረብ የሚችሉ -
  2. ደረጃቸው ቢሲ.5/ጂሲ-6 እና ከዚህ በላይ ፍቃድ ያላቸው
  3. የዘመኑ የታደሰ የንግድ ህጋዊ ፍቃድ ፣ተጨማሪ እሴት ታክስ ወረቀት፤ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር፤የምዝገባ ሰርተፍኬት የምስክር ወረቀት ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ
  4. ተጫራች የጨረታውን ቴክኒካልና ፋይናንሻል ዶክመንት ሲያቀርቡ
  1. ሀ/ ቴክኒካል ዶክመንት አንድ ኦርጅናል እና ሁለት ፎቶ ግራፊክ ኮፒዎች እያንዳንዳቸውን በሰም በማሸግ ሁሉንም በአንድ ትልቅ እናት ፖስታ በማሸግ /ቴክኒካል በሚል በመለየት የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና /50000/ ሃምሳ ሺ ብር ብቻ ከባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ አርጅናል ቴክኒካል ዶክመንት ጋር በማድረግ
  2. ለ/ ፋይናንሺያል ዶክመንት አንድ ኦርጅናል ሁለት ፎቶ ግራፊክ ኮፒ በሰም በማሸግ ሁሉንም በአንድ ትልቅ እናት ፖስታ ውስጥ በማሸግ ፋይናንሺያል በሚል በመለየት እስከ 21ኛው ቀን 8፡00 ሰዓት ድረስ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው ፡፡
  1. ጨረታው የሚከፈተው ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 21 የሥራ ቀናት ይቆይና በ21ኛው ቀን 8፡00 ሰዓት ታሽጎ ከቀኑ 8፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ፋይናንሺያል ዶክመንት ይከፈታል።
  2. የፋይናንሺያል /የፕሮጀክት ግንባታ ዋጋ/ ከቴክኒካል ግንባታ ዋጋ/ ቴክኒካል ግምገማ ውጤት በኋሳ የቴክኒካል ግምገማን ያለፋት ተጫራቾች ሰነድ ብቻ የጨረታው ኮሚቴው በማስታወቂያ በሚገለጸው ቀን ይከፈታል።
  3. ጽ/ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

 

ማሳሰቢያ ፡-

1ኛ. በአፈጻጸማቸው ምክንያት 3ኛ ዙር ማስጠንቀቂያ የተሰጣቸው መወዳደር አይችሉም፡፡

2ኛ. ዞኑ በማከታተላቸው ፕሮጀከቶች ከአንድ በላይ ፕሮጀክት ያለው ተቋራጭ መወዳደር አይችልም ::

3ኛ. ጨረታው የሚከፈትበት ቀን በዓል ወይም ቅዳሜና እሁድ ከሆነ ወደ ሚቀጥለው የስራ ቀን ይዛዋወራል።

 

በተጨማሪ መረጃ ስልክ ቁጥር 0113302079 ደውለው ማነጋገር ይችላሉ ::

 

በጉራጌ  ዞን  የአበሽጌ  ወረዳ  ፋይናንስ  ጽ/ቤት

ወልቂጤ

 

Save Tender