በደ/ም/ኢ/ሕ/ክ/መ/ትም/ቢሮ ቦንጋ የትም/ት ኮሌጅ በ2017 በጀት ዓመት የኮሌጁ ይዞታን አጥር ለማስገንባት ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በመጋበዝ አወዳድሮ ለማስራት ይፈልጋል፡፡
በደ/ም/ኢ/ሕ/ክ/መ/ትም/ቢሮ ቦንጋ የትም/ት ኮሌጅ
የጨረታ ማስታወቂያ
በደ/ም/ኢ/ሕ/ክ/መ/ትም/ቢሮ ቦንጋ የትም/ት ኮሌጅ በ2017 በጀት ዓመት የኮሌጁ ይዞታን አጥር ለማስገንባት ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በመጋበዝ አወዳድሮ ለማስራት ይፈልጋል፡፡
በዚሁ መሠረት፡-
- የጨረታ ዓይነት-ግልጽ
- የተጫራች ደረጃ- BC 7/GC7/ እና ከዚያ በላይ
- የአየር ላይ ቆይታ ጊዜ 21 /ሃያ አንድ የስራ ቀናት/ የሚቆይ ሆኖ
ተጫራቾች
- በአቅራቢነት ዝርዝር የተመዘገቡበት የምስክር ወረቀት በተሠማሩበት የንግድ ዘርፍ የታደሰ ሕጋዊ ፈቃድ፣ የዘመኑን ግብር ስለመክፈላቸው ማረጋገጫ የሚያቀርቡ፣ በግብር ከፋይነት የተመዘገቡ፣ መለያ ቁጥር ያላቸው ሌሎች መ/ቤቱ የሚጠይቃቸውን መረጃዎች አሟልተው የሚያቀርቡ ድርጅቶች ቀርበው መወዳደር ይችላሉ።
- ተጫራቾች የጨረታውን መወዳደሪያ ሰነድ የማይመለስ 800 /ስምንት መቶ ብር/ በመክፈል ከኮሌጁ ግዥ/ንብ/አስ/ደጋፊ የስራ ሂደት በመውሰድ እስከ 21 የስራ ቀናት ውስጥ መወዳደር ይችላሉ።
- ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ /CPO/ 2% /ሁለት ፐርሰንት/ ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ /CPO/ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል።
- ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ኦሪጅናልና ኮፒ /የቴክኒካሉንና የፋይናንሻሉን/ ሁለት ሁለት በተለያየ ፖስታ በጥንቃቄ በማሸግ የድርጅቱን ህጋዊ ማህተምና ፊርማ በማሳረፍ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
- ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎች በተገኙበት ቦንጋ መም/ትም/ኮሌጅ ግዥ/ፋይ/ንብ/ አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ቢሮ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን አንስቶ 21 የስራ ቀናት ከቆየ በኋላ በዕለቱ 11:00 የጨረታ ሳጥኑ ታሽጎ በ22ኛው ቀን ጠዋት 3:00 ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎች በተገኙበት ይከፈታል። 22ኛው ጨረታ የሚከፈትበት ቀን የስራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ይከፈታል።
- ተጫራቾች አሸናፊ መሆናቸው ሲረጋገጥ የውል ማስከበሪያ 10% ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በተረጋገጠ CPO ማስያዝ ይጠበቅባቸዋል።
- በጨረታ ሳጥን አከፋፈት ወቅት /ሥነ-ስርዓት/ ላይ ተጫራቾች አለመቅረብ የጨረታውን አከፋፈት አያስተጓጉልም።
- ተጫራቾች የጨረታ ሰነድ ሲገዙ የጨረታ መመሪያ አብሮ መያያዙን ማረጋገጥ ይኖርባቸዋል፡፡
- ኮሌጁ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
ለበለጠ መረጃ፡- በስልክ ቁጥራችን 047 831 4030 ወይም 041 899 1211 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል።
በደ/ም/ኢ/ሕ/ክ/መ/ትም/ቢሮ ቦንጋ የትምህርት ኮሌጅ
