Tender Detail

Tender Details

  • Company Construction Management Institute (የኮንስትራክሽን ማኔጅመንት ኢንስቲትዩት)
  • Address ቦሌ መንገድ ሀንሰም ህንፃ- የካንስትራክሽን ማኔጅመንት ኢንስቲትዩት 7ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 710 ፡ አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0115575639
  • Website
  • Deadline07 Feb 2025, 2:30 PM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Building Construction

ማኔጅመንት ኢንስቲትዩት በ2017 በጀት አመት በኦሮሚያ ክልል በበረክ ወረዳ በሰንዳፋ ከተማ አቅራቢያ ሊገነባ የታቀደውን የኮንስትራክሽን ማኔጅመንትና ምህንድስና የልህቀት ማእከልን የመጀመሪያ ምእራፍ ግንባታ ግዥ በኤሌክትሮኒከ የመንግስት ግዥ ሥርዓት (Electronic Government Procurement system) በመጠቀም በአለም አቀፍ ግልጽ የጨረታ የግዥ ዘዴ አወዳድሮ ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል።

Construction Management Institute (የኮንስትራክሽን ማኔጅመንት ኢንስቲትዩት)


 

ድጋሚ  የወጣ  የጨረታ  ማስታወቂያ

የግዥ መለያ ቁጥር CMI-ICB-W-0001-2017 BID

 

Procurement of G+5 Staff Residence Building and G+5 Trainees Residential Building የኮንስትራክሽን ማኔጅመንት ኢንስቲትዩት በ2017 በጀት አመት በኦሮሚያ ክልል በበረክ ወረዳ በሰንዳፋ ከተማ አቅራቢያ ሊገነባ የታቀደውን የኮንስትራክሽን ማኔጅመንትና ምህንድስና የልህቀት ማእከልን የመጀመሪያ ምእራፍ ግንባታ ግዥ በኤሌክትሮኒከ የመንግስት ግዥ ሥርዓት (Electronic Government Procurement system) በመጠቀም በአለም አቀፍ ግልጽ የጨረታ የግዥ ዘዴ አወዳድሮ ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል።

  • የጨረታው ማስረከቢያ ጊዜ ከታህሳስ 22/2017 ዓ.ም እስከ ጥር 30/2017 08:30 ሰዓት ድረስ ሲሆን ተጫራቾች የሚጠበቅባቸው ዝርዝር የህጋዊነት ብቃት ማረጋገጫ ሲስተሙ ድረ ገጽ ላይ ይፋ በተደረጉበት ዝርዝር የጨረታ ማስታወቂያና የጨረታ ሰነድ ላይ ማግኘት ይችላሉ።
  • በጨረታው መሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች በኤሌክትሮኒከ የመንግስት ግዥ ሥርዓት ድህረ-ገጽ WWW.egp.ppa.gov.et መመዝገብ ይጠበቅባቸዋል፡፡ በሲስተሙ ያልተመዘገበ እጩ ተወዳዳሪዎችም ከላይ በተጠቀሰው ድህረ-ገጽ ላይ get started የሚለውን በመጠቀም የአንድ ጊዜ የምዝገባ ሂደቱን ማከናወን ይችላሉ፡፡
  • ጨረታው በሲስተሙ ቀጥታ (online) ጥር 30/2017 9:00 ሰዓት ላይ የሚከፈት ሲሆን ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ለዚሁ ዓላማ ጥቅም እንዲወል በሰነዱ ላይ የተመለከተውን ሊንክ (Link) በመጠቀም በጨረታው አከፋፈት ሂደት ላይ መሳተፍ ይችላሉ፡፡ የኮንስትራክሽን ማኔጅመንት ኢንስቲትዩት የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ማሳሰቢያ ፡- ተቋሙ ከአንድ ጨረታ/ከአንድ ሎት በላይ ለአንድ ተጫራች አለመፍቀዱን እያሳወቅን ተጫራቾች ከሲስተሙ በተጨማሪ መረጃ ሲፈልጉ ከዚህ በታች በተጠቀሰው አድራሻ ማግኘት የሚችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡

 

አድራሻ ፡- ቦሌ መንገድ ሀንሰም ህንፃ- የካንስትራክሽን ማኔጅመንት ኢንስቲትዩት 7ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 710

ስልክ ቁጥር ፡- 0115575639/0118276913

ኢሜይል ፡-  jolotee19@gmail.com/huss.kedir@gmail.com

 

የኮንስትራክሽን ማኔጅመንት  ኢንስቲትዩት

 

Save Tender