Tender Detail

Tender Details

  • Company የአርባ ምንጭ ከተማ ፋይናንስ ኢኮኖሚ ልማት ጽ/ቤት
  • Address አርባምንጭ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት ግቢ ውስጥ, Phone: +251468812389
  • Website
  • Deadline26 Jan 2025, 10:00 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Building Construction

የአርባ ምንጭ ከተማ ፋይናንስ ጽ/ቤት 1 በደረጃ 8GC እና BC የተዘረዘሩ ሥራዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል።

የአርባ ምንጭ ከተማ ፋይናንስ ኢኮኖሚ ልማት ጽ/ቤት


 

የጨረታ ጥሪ ማስታወቂያ

 

የአርባ ምንጭ ከተማ ፋይናንስ ጽ/ቤት 1 በደረጃ 8GC እና BC የተዘረዘሩ ሥራዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል፤ በዚህም መሠረት ፡-

 

 ተ.ቁ

 የጨረታ አይነት

 ጨረታው ብዛት በሎት

 የተጫራቾች ደረጃ

 አሸሪው መስሪያ ቤት

1

 ዙሪያ አጥር

 አንድ ሎት

 ደረጃ 8 GC-BC

 አ/ም /ከ/ፋ/ጽ/ቤት

2

 ስቶር፣ የስብሳባ አዳራሽ

 አንድ ሎት

 ደረጃ 8 GC-BC

 አ/ም /ከ/ፋ/ጽ/ቤት

3

 ሻይ ክበብና የጥበቃ ቤት ሥራ

 አንድ ሎት

 ደረጃ 8 GC-BC

 አ/ም /ከ/ፋ/ጽ/ቤት

4

 ቀለም ቅብ እና እድሳት

 አንድ ሎት

 ደረጃ 8 GC-BC

 አ/ም /ከ/ፋ/ጽ/ቤት

5

 ቢሮ ዕድሳት

 አንድ ሎት

 ደረጃ 8 GC-BC

 አ/ም /ከ/ፋ/ጽ/ቤት

 

ስለዚህ መስፈርቱን የሚያሟላ ተጫራቾች ደረጃ 8 በጨረታው እንድትወዳደሩ ተጋብዛችኋል፡ ኤሌክትሪክ እቃዎች መጫረት የምትፈልጉ፡-

  1. በዘርፍ ህጋዊ ንግድ ፈቃድ ያላቸው፣ የንግድ ምዝገባ ምስክር ወረቀት ያላቸው የግብር ከፋይ ቁጥር (TIN No) ያላቸው የዘመኑን ግብር የከፈሉ፣ የቫት ተመዝጋቢ የሆኑ የአቅራቢነት ማስረጃ ኦን ላይን ማቅረብ የሚችል።
  2. ከሚያቀርቡት ጠቅላላ ዋጋ ለእያንዳንዱ ጨረታ ተጫራቾች ጨረታ ማስከበሪያ (Bid security ከ ብር 20,000.00 (ሃያ ሺህ ብር) በባንክ የተረጋገጠ ክፍያ ማዘዣ ወይም በጥሬ ገንዘብ ወይም በCPO ማስያዝ ይኖርባቸዋል።
  3. ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ21 ተከታታይ ቀናት ውስጥ በአ/ም/ ከ/ፋ/ጽ/ቤት ቢሮ በመቅረብ የማይመለስ ብር 500.00 (አምስት መቶ ብር) በመክፈል የጨረታ ሰነድ እንድትገዙ እንገልፃለን።
  4. ዋጋቸውን በማያሻማ መልኩ እንድታቀርቡ እናሳውቃለን ፡፡
  5. የጨረታ ሠነድ የሚገባው ጨረታው አየር ላይ በዋለበት በ22ኛው ቀን ሲሆን በዕለቱ ክብረ በዓልና ዕረፍት ቀን ከሆነ በሚቀጥለው ቀን ይሆናል ፡፡
  6. የጨረታ ሣጥን የሚታሸገው በዕለቱ ከረፋዱ 4፡00 ሲሆን የሚከፈተው 4፡30 በከተማው በፋ/ጽ/ቤት ይሆናል
  7. ተጫራቾች የጨረታ ዶክመንት /ቴከኒካልና ፋይናንሻል/ ኦርጅናልና ቴክኒካል ኮፒ 1 ኮፒ 2 እንዲሁን በተለያዩ ፖስታ አድርገው በእናት ፖስታ አሽገው እንዲያቀርቡ ይፈልጋል።
  8. ውል ማስከበሪያ ማስያዝ የሚችል
  9. ተጫራቾች የውል ማስከበሪያ የውሉን 10% ማስያዝ የሚችሉ መሆን አለባቸው፡፡
  10. ተጫራቾች በከተማ አስተዳደሩ በ2016 ዓ.ም ሥራ ተጫርተው ወስዶ ያላጠናቀቁ ከሆነ በዚህ ጨረታ ላይ መሳተፍ አይችሉም።
  11. ተጫራቾች ከአንድ ሎት በላይ መወዳደር ከጨረታው ያሰርዛል።
  12. ተጫራቾች ኦርጅናል ዶክመንት ማቅረብ የምትችሉ መሆን አለበት።
  13. መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብት አለው።
  14. ከተራ ቁጥር 1 እስከ 13 ያሉት መስፈርቶችን ለኤሌክትሮኒክስ ጨረታና ለግንባታ ጨረታ ያገለግላሉ።

ስልክ ቁጥር ፡- 046 881 43 53

 

የአ/ምንጭ ከተማ ፋይናንስ ጽ/ቤት

 

Save Tender