Tender Detail

Tender Details

  • Company The Brooke Hospital for Animals. (ዘ ብሩክ ሆስፒታል ፎር አኒማልስ)
  • Address 22 ማዞሪያ በአውራሪስ ከቅዱስ ገብርኤል ሆስፒታል በጀርባ ባለው የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በኩል ወደ 24 በሚወስደው መንገድ ላይ በንጋት ህንፃ እና በአዳነ ገብሩ ህንፃ በኩል ወደ ውስጥ ገባ ብሎ : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 011-661-00-69
  • Websitehttps://www.thebrooke.org/
  • Deadline27 Jan 2025, 2:00 PM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Building Construction

ዘ ብሩክ ሆስፒታል ፎር አኒማልስ ድርጅታችን በዚህ ዓመት በኦሮሚያ ክልል በምዕራብ አርሲ ዞን በነገሌ አርሲ ወረዳ የጋማ እንስሳት እንክብካቤ ማዕከል ለመስራት እቅድ ይዞ በመንቀሳቀስ ላይ ይገኛል። ይህንንም ለማድረግ ድርጅታችን ብሩክ ኢትዮጵያ ብቁ እና መስፈርቶችን የሚያሟሉ ደረጃ አምስት ጠቅላላ/ህንጻ ስራ ተቋራጭ (GC/BC Five and above) የጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ሰነዶችን በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ በማቅረብ እንድትወዳደሩ ይጋብዛል፡-

The Brooke Hospital for Animals. (ዘ ብሩክ ሆስፒታል ፎር አኒማልስ)


 

የጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏

 

ዘ ብሩክ ሆስፒታል ፎር አኒማልስ በሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ባለስልጣን በቁጥር 0883 የተመዘገበ መንግስታዊ ያልሆነ ግብረሰናይ ድርጅት ሲሆን ከተመዘገበበት ጊዜ ጀምሮ ዋና ቢሮውን አዲስ አበባ በማድረግ በመንቀሳቀስ ላይ ይገኛል። የድርጅቱ አላማ የጋማ እንስሳትን ደህንነትና ጤንነት ማሻሻል እና በእነዚህ የጋማ እንስሳት ጉልበት ኑሯቸውን የመሰረቱ የማህበረሰብ ክፍሎችን የኑሮ ሁኔታ ማሻሻል ሲሆን ይህንንም ለመተግበር ከመንግስት የእንስሳት እና የግብርና ተቋማት ጋር በትብብር ይሠራል።

ድርጅታችን በዚህ ዓመት በኦሮሚያ ክልል በምዕራብ አርሲ ዞን በነገሌ አርሲ ወረዳ የጋማ እንስሳት እንክብካቤ ማዕከል ለመስራት እቅድ ይዞ በመንቀሳቀስ ላይ ይገኛል።

ይህንንም ለማድረግ ድርጅታችን ብሩክ ኢትዮጵያ ብቁ እና መስፈርቶችን የሚያሟሉ ደረጃ አምስት ጠቅላላ/ህንጻ ስራ ተቋራጭ (GC/BC Five and above) የጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ሰነዶችን በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ በማቅረብ እንድትወዳደሩ ይጋብዛል፡-

 

የጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር

የፕሮጀክቱ ስም

ወረዳ/ ከተማ

የስራው አይነት

1- የጋማ  እንስሳት  እንክብካቤ  ማዕከል

በኦሮሚያ  ክልል

B-ETH/16/2024

Dorothy Brooke Memorial Integrated Animal Welfare and Health Training Centre

Negele Arsi/Negele Arsi Town

Equine Shelter & soak away pit, and Field Office Maintenance.

 

  1. ተጫራቾች ሕጋዊና የዘመኑ (2017 ዓ.ም.) የታደሰ ፈቃድ እና የተጨማሪ እሴት ታክስ (የቫት) ተመዝጋቢነት ማረጋገጫ የምስክር ወረቀት ያላቸው መሆን አለባቸው። የጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ሰነድ ስትገዙ ማምጣት ይጠበቅባኋል።
  2. ተጫራቾች የተሟላ የጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ሰነዱን አዲስ አበባ ቦሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 3 የቤት ቁጥር 797 ከሚገኘው የድርጅታችን ጽ/ቤት የማይመለስ ብር 200.00 (ሁለት መቶ ብር) በመክፈል መግዛት ይችላሉ።
  3. ተጫራቾች የጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ማስከበሪያ ከጠቅላላው የጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ዋጋቸው 2% ቦንድ በሲፒኦ መልክ ብቻ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል። ሲፒኦው የጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ኤንቨሎፕ ውስጥ ለብቻ ታሽጎ መቅረብ አለበት። ሲፒኦው ከሂሳብ ስሌት በኋላ ለሚመጣው ጠቅላላ ዋጋ ከ2% በታች ከሆነ ተጫራቹ ከውድድር ውጪ ይደረጋል።
  4. ተጫራቹ አሸናፊ ከሆነ ለቅድመ ክፍያ የሚሆን በሁኔታዎች ያልተወሰነ /Unconditional Bank Guarantee/ የባንክ ዋስትና 30% ማቅረብ የሚችል መሆን ይጠበቅበታል።
  5. ተጫራቾች በሰም የታሸገውን የጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ሰነድ ይህ ማስታወቂያ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 15 ቀናት ውስጥ ከላይ በተ.ቁ. 2 በተጠቀሰው አድራሻ በሚገኘው የብሩክ ጽ/ቤት ለጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ው በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል:: የጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ው መዝጊያ ቀንና ሰዓት‍‍‌‍‍‍‌‍‍‍‍‌‍‌‍ በ15ኛው ቀን ከቀኑ 7፡30 ሰዓት ሲሆን:: የጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ማቅረቢያው 15ኛው ቀን ቅዳሜና እሁድ፣ ወይም በበዓል ቀናት ከዋለ የጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ መዝጊያው ቀን በሚቀጥለው የሥራ ቀን ከቀኑ 8:00 ይሆናል ከተጠቀሰው ቀንና ሰዓት ውጭ የሚመጡ የጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ሰነዶች ተቀባይነት የላቸውም።
  6. ጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ው በተዘጋበት ቀን በተ.ቁ. 4 የተመለከተው ከቀኑ በ8፡00 ሰዓት ይከፈታል።
  7. ድርጅቱ ያለምንም ቅድመ ሁኔታ የጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ መክፈቻውን ቀን የማራዘም ጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ እንዲሁም ቀደም ብሎ በድርጅቱ ሥራዎች ላይ ዝቅተኛ አፈፃፀም ያላቸውን የጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ተወዳዳሪዎች በጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ው እንዳይሳተፉ የማድረግ መብቱ የተጠበቀ ነው::
  8. ለበለጠ ማብራሪያ በስልክ ቁጥር 011-661-0069/011-662-1885 በመደወል ወይም በኢሜይል info@thebrookeethiopia.org አድራሻችን መጠየቅ ይቻላል።

አድራሻችን ፡- 22 ማዞሪያ በአውራሪስ ከቅዱስ ገብርኤል ሆስፒታል በጀርባ ባለው የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በኩል ወደ 24 በሚወስደው መንገድ ላይ በንጋት ህንፃ እና በአዳነ ገብሩ ህንፃ በኩል ወደ ውስጥ ገባ ብሎ።

ስልክ ፡- 011-661-0069/011-662-1885

 

ዘ ብሩክ ሆስፒታል ፎር አኒማልስ

 

 

Save Tender