የባህር ዳር ከተማ የመጠጥ ውሃ እና ፍሳሽ አገልግሎት ጽ/ቤት ለ2017 በጀት አመት አገልግሎት የሚውሉ ጎርደማ ቁጥር 2፣ዱዱ ቁጥር 2፣ ጨረጨራ ቁጥር 10 የኦፕተር ቤት፣ጥበቃ ቤት፣ ሻወር እና ሽንት ቤት የግንባታ ስራ ለማሰራት ፣ እና የመሬት ቁፋሮ እና አፈር መመለስ እና የግንባታ ስራዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡ ቦታዎችም ጎርደማ ፣ ዱዱ ቀበሌ 14 ፤ ጨረጨራ ቀበሌ 11 በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡