የስብስቴ ነጋሲ የመ/ደ/ት/ቤት ፋይናንስ ግዢና ንብረት አስ/ደ/የስ/ሒደት ለ2018 በጀት ከታች 5 የተዘረዘሩትን እቃዎች ሎት 1 የደንብ ልብስና የስራ ጫማዎች፣ ሎት 2 አላቂ የትምህርትና የፅህፈት እቃዎችን፣ ሎት 3 የፅዳት እቃዎችን፣ ሎት 4 የኤሌከትሮኒክስ እቃዎችን፣ ሎት 5 የስፖርት ትጥቅና ጫማዎችን፣ ሎታ 6 የህንፃ እቃዎችን፣ ሎት 7 የሰነድ መያዣ ቦርሳዎችን፣ ሎት 8 ቋሚ የቢሮ እቃዎችን፣ አወዳድሮ በግልፅ ጨረታ መግዛት ይፈልጋል ፡፡ በመሆኑም ከታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የሚያሟሉ አቅራቢዎችን ይጋብዛል፡፡
በአራዳ ክ/ከተማ የአፄ ፋሲል ቅድመ አንደኛ፣ አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት በ2018 ዓ.ም የመጀመሪያ ዙር ግልፅ ጨረታ ከመንግስት በተገኘ መደበኛ በጀትና ከውስጥ ገቢ አላቂ የቢሮ እቃዎች አላቂ፣ የጽዳት እቃዎች፣ የትምህርት እቃዎች፣ የስፖርት ትጥቅ የደንብ ልብስና ቋሚ ፈርኒቸሮችና ኮምፒውተሮችና ፕሪንተሮች የላብራቶሪ ኬሚካሎች እና ሌሎችም በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
Federal Technical and Vocational Education and Training Institute – Procurement of summer Capacity Building Training material
የሸዋ ሮቢት ተሃ/ልማት ማረ/ቤት ማዕከል የተለያዩ አላቂ የጽዳት ዕቃዎች፣ ለተለያዩ የሙያ ስልጠና አገልሎት የሚውሉ ዕቃዎችን እና የህግ ታራሚዎች ቀለብና የወጥ ማጣፈጫ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
የአዲስ አበባ ማረሚያ ቤት 1ኛና 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ለ2018 ዓ.ም አገልግሎት ላይ የሚውሉ የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
Ministry of Water and Energy – Purchase Requisition for Protocol Book
በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት በቡኖ በዴሌ ዞን የዴጋ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2018 የበጀት ዘመን በሥሩ ላሉት መስሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚውል ከዚህ በታች የተጠቀሱትን እቃዎች በሀገር አቀፍ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
በአዲስ አበባ በከተማ አስተዳደር በጉለሌ ከፍለ ከተማ ወረዳ 03 ት/ቤት ኢየሩሳሌም ቅድመ አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ለ2018 በጀት ዓመት የጽህፈት ዕቃዎች፣ የሰራተኛ የደንብ ልብስ እና የደንብ ልብስ ስፊት፣ የስፖርት ትጥቅ፣ የሰራተኛ ሰነድ መያዣ ቦርስ፣ ህትመት፣ የጭነት አገልግሎት እና የቢሮ አላቂ እና ቋሚ እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
ፈያ ኢንተግሬትድ ዲቨሎፕመንት ኦርጋናይዜሽን አገር በቀል በጎ አድራጎት ድርጅት ሲሆን ከ USAID አሜሪካን ድርጅት በተገኘዉ የገንዘብ ድጋፍ ከ ISHIDO ጋር በመተባበር በሚያከናውነው (FFHPCTA) ፕሮጀክት ፕሮግራም ሥር ለታቀፉት ህፃናት ድርጅቱ ለ 2018 ዓ.ም ለትምህርት ዘመን የሚሆን የትምህርት ቁሳቁስ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
ፀደይ ባንክ አ.ማ ከስር የተዘረዘሩትን ዕቃዎች/አገልግሎቶች ፈቃድ ያላቸውን ተጫራቾች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት በደቡብ ምዕራብ ሸዋ ዞን የቀርሳና ማሊማ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት
በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት መስተዳደር በምዕራብ አርሲ ዞን የኮፈሌ ከተማ ገ/ጽ/ቤት በስሩ ለሚገኙ ለመ/ቤቶች የሚውሉ ከዚህ በታች በዝርዝር የተቀመጡትን ነገሮች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
በአራዳ ክ/ከተማ ወረዳ 01 ስር የሚገኘው የአፍሪካ አንድነት ቁ.1 አጸደ ህጻናትና የመጀ/ደ/ት/ቤት ልዩ ቦታው አትክልት ተራ ሲሆን በ2018 ዓ.ም የደንብ ልብስ አላቂ የት/ት እቃ፡ የህክምና እቃ፤ አላቂ የት/ት እቃ፣ የጽዳት እቃ፤ ዝቅተኛ ቋሚ እቃ፤ ፕላንትና ማሽነሪ፣ ህንጻና ቁሳቁስ እና የተለያዩ የጥገና ስራዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
Ministry of Transport and Logistics – ደብተር በደርዘን ባለ መቶ ሉክ ፕላስቲክ ከቨር ያለዉ ግዢን ይመለከታል::
Ethiopian Coffee and Tea Authority – መኪናው የሚቆይበት ቀን 5 እና ከዛ በላይ ሲሆን ሰልጣኞችን ጅማ ከተማ ከስልጠና ቦታ ወደ መኝታ ቦታ የመውሰድ ግዴታ አለበት
Prime Minister Office – ሎት 28 የደብተር የእስኪርቢቶ እና የባርሳ ግዥ
Addis Ababa Tegbareid Poly Technic College – ለ ኤሌትሪክ ስልጠና የሲኦሲ ፈተና የሚያገለግሉ ዕቃዎች ግዢ
Wollo University – የደብተር እና እስክሪቢቶ ግዥ
University of Gondar – procurement of Refreshment ለካርት ፕሮጀክት ስልጠና አገልግሎት የመውል ግዥ
የአራዳ ማኑፋክቸሪንግ ኮሌጅ 001/2018 በጀት ዓመት በአንደኛ ዙር ግልጽ ጨረታ የተለያዩ ግብዓት ግዢ እና የሕንፃ ጥገና ሥራ አወዳድሮ ግዢ መፈፀም ይፈልጋል፡፡