Tender Detail

Tender Details


የስብስቴ ነጋሲ የመ/ደ/ት/ቤት ፋይናንስ ግዢና ንብረት አስ/ደ/የስ/ሒደት ለ2018 በጀት ከታች 5 የተዘረዘሩትን እቃዎች ሎት 1 የደንብ ልብስና የስራ ጫማዎች፣ ሎት 2 አላቂ የትምህርትና የፅህፈት እቃዎችን፣ ሎት 3 የፅዳት እቃዎችን፣ ሎት 4 የኤሌከትሮኒክስ እቃዎችን፣ ሎት 5 የስፖርት ትጥቅና ጫማዎችን፣ ሎታ 6 የህንፃ እቃዎችን፣ ሎት 7 የሰነድ መያዣ ቦርሳዎችን፣ ሎት 8 ቋሚ የቢሮ እቃዎችን፣ አወዳድሮ በግልፅ ጨረታ መግዛት ይፈልጋል ፡፡ በመሆኑም ከታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የሚያሟሉ አቅራቢዎችን ይጋብዛል፡፡

የስብስቴ ነጋሲ የመ/ደ/ት/ቤት


                        ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ

የስብስቴ ነጋሲ የመ/ደ/ት/ቤት ፋይናንስ ግዢና ንብረት አስ/ደ/የስ/ሒደት ለ2018 በጀት ከታች 5 የተዘረዘሩትን እቃዎች

ሎት 1 የደንብ ልብስና የስራ ጫማዎች፣

 

ሎት 2 አላቂ የትምህርትና የፅህፈት እቃዎችን፣

 

ሎት 3 የፅዳት እቃዎችን፣

 

ሎት 4 የኤሌከትሮኒክስ እቃዎችን፣

 

ሎት 5 የስፖርት ትጥቅና ጫማዎችን፣

 

ሎታ 6 የህንፃ እቃዎችን፣

 

ሎት 7 የሰነድ መያዣ ቦርሳዎችን፣

 

ሎት 8 ቋሚ የቢሮ እቃዎችን፣

 

አወዳድሮ በግልፅ ጨረታ መግዛት ይፈልጋል ፡፡ በመሆኑም ከታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የሚያሟሉ አቅራቢዎችን ይጋብዛል፡፡



 

1. ከመንግስት ግዢ ኤጀንሲ ወይም ከፋይናንስና ኢኮኖሚ ልማት ቢሮ የተሰጠ የአቅራቢነት ምዝገባ የምስክር ወረቀት፣ በዘርፉ ህጋዊ የታደሰ የንግድ ፈቃድ፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉ፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆኑና የታክስ ከፋይነት ቲን ቁጥር ማቅረብ የሚችሉ፡፡



 

2. ተጫራቾች በዝርዝር ዋጋቸውንና የጨረታ ማስከበሪያ cpo ለሎት 1፣ 2፣ 3፣ 5 እና 6 ለእያንዳንዱ ሎት ብር 10,000 (አስር ሺህ ብር) ለሎት4፤ 7 እና ለሎት 8 ለእያንዳንዱ ሎት 5,000 /አምስት ሺህ ብር/ እና ከላይ ከተገለፁት አስፈላጊ ከሆኑት ህጋዊ ሰነዶች ፎቶ ኮፒ ጋር ተያይዞ በሰም በታሸገ ፖስታ ለዚሁ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ በት/ቤቱ ፋይናንስ ቢሮ በግንባር በመቅረብ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡

 

3.በጥቃቅንና አነስተኛ የተደራጁ ተቋማት ሰነዱን ለመውሰድ ሲመጡ ካደራጃቸው ተቋም የሚሰጥ ወቅታዊ የዋስትና ደብዳቤ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡

 

4. ማንኛውም ተጫራች የሚያስገባው ሰነድ ላይ ስርዝ ድልዝና በፍሉድ የጠፋ ሰነድና ዋጋ ያልተሞላበት ዝርዝር ተቀባይነት የሌለው መሆኑን እናሳውቃለን፡፡

 

5. ተጫራቾች በዝርዝር ከቀረቡት እቃዎች ናሙና የተጠየቀባቸውን የእቃ አይነቶች ጨረታው ከመከፈቱ በፊት ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡

6. ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለıo ተከታታይ የስራ ቀናቶች የማይመለስ 150 ( አንድ መቶ ሃምሳ ብር) በመክፈል የጨረታ ሰነዱን ከት/ቤቱ ፋይናንስ ከፍል መውሰድ ይቻላል፡፡

 

7. የጨረታው ሳጥን በ1ዐኛው ቀን ከቀኑ 11፡30 ሰዓት ታሽጎ በከኛው ቀን ከጠዋት 4፡00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡

 

8.ተጫራቾች የጨረታ አሸናፊ ሆነው የተገኙባቸውን እቃዎች ከአጠቃላይ 10% የውል ማስከበሪያ በማስያዝ ከት/ቤቱ ጋር የግዢ ውል ስምምነት መፈፀም ይኖርባቸዋል፡፡ መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ወይም ዘዴ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡ ስበስጠ መረጃ የት/ቤቱ አድራሻ በን/ስ/ላ/ክ/ከተማ ወረዳ 08 ከንፋስ ስልክ ቴክኒክና ሙያ ኮሴጅ ፌት ስፌት ይገኛል፡፡

 

ስልክ ቁጥር  :- 011-4-707065 / 011-8-290262

 

                                        የስብስቴ ነጋሲ የመ/ደ/ት/ቤት

Save Tender