በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት መስተዳደር በምዕራብ አርሲ ዞን የኮፈሌ ከተማ ገ/ጽ/ቤት በስሩ ለሚገኙ ለመ/ቤቶች የሚውሉ ከዚህ በታች በዝርዝር የተቀመጡትን ነገሮች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት መስተዳደር በምዕራብ አርሲ ዞን የኮፈሌ ከተማ ገ/ጽ/ቤት
ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ
በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት መስተዳደር በምዕራብ አርሲ ዞን የኮፈሌ ከተማ ገ/ጽ/ቤት በስሩ ለሚገኙ ለመ/ቤቶች የሚውል
- የጽህፈት መሳሪያዎችና ሌሎች የቢሮ እቃዎች፣
- ኤሌከትሮኒከስ እቃዎች፣
- የሰራተኞች የደንብ ልብስ፣
- የጽዳት እቃዎች፣
- መጋረጃዎች እና ምንጣፍ፣
- ፈርኒቸሮች፣
- የመኪና ጎማ፣
- ሞተር ሳይክል፣
- የቴክኒክ እና ሙያ ማሰልጠኛ የተለያዩ እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
ከዚህ በታች የተዘረዘሩተን መመሪያዎች የሚያማሉ ተወዳዳሪዎችን ይጋብዛል።
- ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸውና የዘመኑን ግብር የከፈሉ እንዲሁም የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያላቸውና ማቅረብ የሚችሉ።
- ማንኛውም ተጫራች በመንግስት ግዥ ስለመሳተፉ የሚገልጽ ከህጋዊ አካል የተሰጠ የአቅራቢነት የምስክር ወረቀት ማቅረብ አለበት።
- ተጫራቾች በሚሰሩበት የንግድ ስራ ዘርፍ ትክክለኛ የንግድ ፈቃድ ማቅረብ አለባቸው።
- ለእያንዳንዱ የጨረታ ሰነድ ማስከበሪያ የሚውል ብር 5,000 (አምስት ሺህ ብር) በጥሬ ገንዘብ ወይም በባንክ በተረጋገጠ CPO ማስያዝ አለበት። ነገር ግን የማይከሮ ድርጅት የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና በሚመለከት የዋስትና ደብዳቤ ህጋዊነት ከአደራጃቸው አካል ማቅረብ አለባቸው።
- ተጫራቾች ለእያንዳንዱ የጨረታ ሰነድ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 26/12/2017 ዓ.ም እስከ 11፡30 ሰዓት የማይመለስ 200 (ሁለት መቶ ብር) በመክፈል ከቢሮ ቁጥር 7 መግዛት ይችላሉ፡፡
- የሰነዱ ሸያጭ የሚቆይበት ቀን 05/12/2017 ዓ.ም እስከ 26/12/2017 ዓ.ም በስራ ሰዓት እስከ 11፡30 ሰዓት ይሆናል።
- ተጫራቾች የጨረተውን ሰነድ አንድ ኦርጅናል እና አንድ ኮፒ በታሸገ ኤንቨሎፕ በቀን 27/12/2017 ዓ.ም 2፡30 ሰዓት እስከ 4፡30 ሰዓት በቢሮ ቁጥር 4 ለዚህ በተዘጋጀወ የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው።
- ጨረታው በዚያኑ ቀን 27/12/2017 ዓ.ም በ4፡30 ሰዓት ተሽጎ በዚያኑ ቀን በ5፡00 ሰዓት ተወዳዳሪዎች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በኮፈሌ ከተማ ገ/ኢ/ል/ጽ/ቤት በቢሮ ቁጥር 6 ይከፈታል።
- ተጫራቾች በሰነዶቻቸው ላይ ሙሉ አድራሻቸውን ጽፈው መፈረምና ማህተም ማድረግ አለባቸው።
- አሸናፊው ድርጅት ያሸነፈውን እቃ እስከ ኮፈሌ ከተማ ገ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ድረሰ በራሱ ወጪ በማምጣት ማስረከብ አለበት።
- ተጫራቾች ጨረታው ከተከፈተ በኋለ በጨረታው ሰነድ ላይ የተገለጹትን ማንኛውንም ሁኔታዎች ማሻሻል መቀየር እንዲሁም ሃሳቤን ቀይሪያለሁ ማለት አይቻልም።
- አሸናፊ ድርጅቶች ከአሸነፉት ጠቅላላ ዋጋ ቫትን ጨምሮ 10 ፐርሰንት የውል ማስከበሪያ በባንክ በተመሰከረለት በማስያዝ የጨረታ ማስከበሪያ ማስያዝ አለባቸው፡፡
- መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ከገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር፡- 0916358894, 0916387025 ኮፈሌ ከተማ ገ/ኢ/ል/ ጽ/ቤት
ጨረታ የመክፈቻው ቀን የበአል ቀን ላይ ከዋለ ወደ ሚቀጥለው የስራ ቀን ይተላለፋል።
በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት መስተዳደር በምዕራብ አርሲ ዞን የኮፈሌ ከተማ ገ/ጽ/ቤት
