የአፍሪካ አንድነት ቁ.2 አጸደ ህጻናትና የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት ለ2018 በጀት አመት የተለያዩ በሎት ምድብ የተከፋፈሉ አጠቃላይ እቃዎች እና የጥገና ስራዎች ማለትም ሎት 1. የደንብ (የስራ ልብስ) ሎት2. አላቂ የቢሮ እቃዎች ሎት3. የህትመት ሎት 4. አላቂ የህከምና እቃዎች ሎት 5. አላቂ የትምህርት እቃዎች ሎት 6. አላቂ የጽዳት እቃዎች ሎት 7. ልዩ ልዩ መሳሪያዎች ሎት8. ለፕላንት ማሸነሪ መሳሪያዎች መግዣ ሎት9. ለህንፃ ቁሳቁስና ተገጣጣሚ እቃዎችና ሎት1ዐ. የተለያዩ ለፕላንት ማሸነሪ ጥገና እንዲሁም በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ት/ቤቱ መግዛት እና ማስጠገን ይፈልጋል፡
በአራዳ ክ/ከተማ ወረዳ 01 ስር የሚገኘው የአፍሪካ አንድነት ቁ.1 አጸደ ህጻናትና የመጀ/ደ/ት/ቤት ልዩ ቦታው አትክልት ተራ ሲሆን በ2018 ዓ.ም የደንብ ልብስ አላቂ የት/ት እቃ፡ የህክምና እቃ፤ አላቂ የት/ት እቃ፣ የጽዳት እቃ፤ ዝቅተኛ ቋሚ እቃ፤ ፕላንትና ማሽነሪ፣ ህንጻና ቁሳቁስ እና የተለያዩ የጥገና ስራዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
በአራዳ ክ/ከተማ ወረዳ 01 ስር የሚገኘዉ የአፍሪካ አንድነት ቁ.1 ቅድመ አንደኛ እና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት ልዩ ቦታው አትክልት ተራ ሲሆን በ2017 ዓ.ም የተለያዩ የጥገና ስራዎች በጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል፡