Tender Detail

Tender Details

  • Company በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳዳር ትምህርት ቢሮ የአፍሪካ አንድነት ቁ1 አፀደ ሕፃናት የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት
  • Address አትክልት ተራ : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0110570295/96
  • Website
  • Deadline27 Nov 2024, 10:00 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Maintenance And Repair

በአራዳ ክ/ከተማ ወረዳ 01 ስር የሚገኘዉ የአፍሪካ አንድነት ቁ.1 ቅድመ አንደኛ እና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት ልዩ ቦታው አትክልት ተራ ሲሆን በ2017 ዓ.ም የተለያዩ የጥገና ስራዎች በጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል፡

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳዳር ትምህርት ቢሮ የአፍሪካ አንድነት ቁ1 አፀደ ሕፃናት የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት


ግልጽ  ጨረታ  ማስታወቂያ

ቁጥር 01

በአራዳ ክ/ከተማ ወረዳ 01 ስር የሚገኘዉ የአፍሪካ አንድነት ቁ.1 ቅድመ አንደኛ እና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት ልዩ ቦታው አትክልት ተራ ሲሆን በ2017 ዓ.ም የተለያዩ የጥገና ስራዎች በጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል፡ በዚህም መሰረት በጨረታው መካፈል የምትፈልጉ ተጫራቾች የሚከተሉትን ሁኔታዎች በቅድሚያ ማሟላት ይኖርባችኋል፡፡

  1. በተሰማሩበት የስራ መስክ ንግድ ፍቃድ ያላቸውን የዘመኑን ግብር የከፈሉ መሆናቸውን በተጨማሪ እሴት ታከስ ተመዝጋቢ ለመሆናቸው ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፡፡
  2. የመንግስት ግገዢ ኤጀንሲ የንግድ ምዝገባ ያላቸውና በአቅራቢነት ዝርዝር ዉስጥ የተመዘገበ፡፡
  3. የመንግስት ጨረታ ላይ ለመሳተፍ ጊዜዉ ያላለፈበት ማስረጃ በ2017 ዓ./ም የታደሰ የንግድ ፈቃድ ማቅረብ የሚችሉ፡፡
  4. ከላይ የተጠቀሱትን የእቃዎች ዝርዝር የሚያሳውቅና የግዢ መመሪያ የያዘ ሰነድ የማይመለስ ብር 100 (አንድ መቶ) በመክፈል ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በአፍሪካ አንድነት ቁ.1 አጸደ ህጻናትና የመጀ/ደ/ት/ቤት በሥራ ሰዓት በመገኘት የጨረታ ሰነዱን መግዛት ይችላሉ፡፡
  5. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዶቻቸውን ዝርዝር ያዘ ሰነድ ከነዋጋው ጋዜጣው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ በት/ቤቱ ፋ/ግ/ን/አስ/ደ/የስ/ሂደት ቢሮ ቁጥር 01 በስራ ሰዓት ማቅረብ አለባቸው፡፡
  6. ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ የሚያገለግል የሚጫረቱበት የእቃ ዋጋዎች 2% በት/ቤቱ ስም የተዘጋጀ ሲፒኦ ወይም በት/ቤቱ ፋይናንስ በጥሬ ገንዘብ በማሲያዝ ማረጋገጫዉን ከመወዳደሪያ ሰነዶቻቸው ጋር ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
  7. ተጫራቾች አንዱ ባስገባው ዋጋ ተንተርሶ መስጠት አይችልም፡፡ ተጫራቾች ናሙና ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
  8. ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ11ኛዉ ቀን ከቀኑ 4፡00 ሰዓት ታሽጎ በዛው እለት ከቀኑ 4፡30 ላይ በአፍሪካ አንድነት ቁ.1 አጸደ ህጻናትና የመጀ/ደ/ት/ቤት ቤተ መጽሀፍት ዉስጥ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ባሉበት ይከፈታል፡፡
  9. ተጫራቾች የገዙትን ሰነድ ኦሪጅናል እና ኮፒ ማህተም በማድረግ በሰም በታሸገ ካኪ ፖስታ ማቅረብ አለባቸው፡፡
  10. ት/ቤቱ የተሻለ የግዢ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል መሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ለተጨማሪ ማብራሪያ በስልከ ቁጥር 0110570295/96 መደወል ይችላሉ

 

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳዳር ትምህርት ቢሮ የአፍሪካ አንድነት ቁ1 አፀደ ሕፃናት የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት

 

Save Tender