በአዲስ አበባ በከተማ አስተዳደር በጉለሌ ከፍለ ከተማ ወረዳ 03 ት/ቤት ኢየሩሳሌም ቅድመ አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ለ2018 በጀት ዓመት የጽህፈት ዕቃዎች፣ የሰራተኛ የደንብ ልብስ እና የደንብ ልብስ ስፊት፣ የስፖርት ትጥቅ፣ የሰራተኛ ሰነድ መያዣ ቦርስ፣ ህትመት፣ የጭነት አገልግሎት እና የቢሮ አላቂ እና ቋሚ እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በጉለሌ ክ/ከተማ ወረዳ 3 ት/ጽ/ቤት ቅድመ አንደኛ ደረጃ ት/ቤት
የጨረታ ማስታወቂያ
በአዲስ አበባ በከተማ አስተዳደር በጉለሌ ከፍለ ከተማ ወረዳ 03 ት/ቤት ኢየሩሳሌም ቅድመ አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ለ2018 በጀት ዓመት የጽህፈት ዕቃዎች፣ የሰራተኛ የደንብ ልብስ እና የደንብ ልብስ ስፊት፣ የስፖርት ትጥቅ፣ የሰራተኛ ሰነድ መያዣ ቦርስ፣ ህትመት፣ የጭነት አገልግሎት እና የቢሮ አላቂ እና ቋሚ እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
ሎት 1/ የደንብ ልብስ ...... 12,000
ሎት 2/ አላቂ የቢሮ እቃ ......4,500
ሎት 3/ ህትመት ...... 2,250
ሎት 4/ የህክምና እቃ.....900
ሎት 5/ አላቂ የትምህርት እቃ ...... 16,800
ሎት 6/ የጽዳት እቃ ...... 16,500
ሎት7/ ...... 1,500 ሎት
8/ ጥገና እቃዎች ...... 22,800
9/ ቋሚ እቃ ...... 19,800 ሎት
10/ ሜንቴናንስ ጥገና ...... 3,600
-
በዘረፉ ህጋዊ የታደሰ ንግድ ፈቃዳ ያላቸው የዘመኑን ግብር የከፈሉ አግባብነት ያለው የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያላቸው፡፡
-
በመንግስት ግዥ ኤጀንሲ እቃ አቅራቢነት የተመዘገቡ እና ኮፒ ማቅረብ የሚችሉ፡፡
-
የተጨማሪ እሴት ታከስ የምዝገባ ምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ፡፡
-
ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናቶች የማይመለስ 100 (አንድ መቶ ብር)በመክፈል የጨረታውን ዝርዝር ግዥ ቢሮ መውስድ ይችላሉ፡፡
-
ተጫራቾች የሚጫረቱበትን ዋጋ በገዙት ሰነድ ባለው የዋጋ ማቅረቢያ ቦታ መሙላት አለባቸው፡፡
-
ተጫራቾች ከዘህ በታች የተዘረዘሩትን በየሎቱ የጨረታ ማስከበሪያ ብር በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ ማስያዝ አለባቸው፡፡
-
ናሙና ለሚያስፈልጋቸው የእቃ አይነቶች ተጫራቹ ጨረታ ከመዘጋቱ ቀደም ብሎ ናሙና ከማይቀርብባቸው የእቃ አይነቶች በሚቀርበው የእቃ መግለጫ (specfcation) መሰረት ማቅረብ ይኖርባቸል ፡፡ ናሙናዎች በጨረታ ለተሸነፉ ተጫራቾች ናሙናው ተመላሽ ይሆናል፡፡
-
ጥቃቅንና አነስተኛ እቃ አቅራቢ ከሚመለከተው አካል አምራች መሆናቸውን የሚገልፅ በመስሪያ ቤቱ ስም የተፃፈ ደብዳቤ ይዘው ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
-
ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ ዋናውን እና ፎቶ ኮፒውን በታሽገ ኤንቨሎፕ በግዥ ክፍል ቢሮ 5 በሚገኘው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርቦታል፡፡
-
አሸናፊ ያሸነፉበትን ዕቃ በመረከቢያ እስቶር ድረስ በራሱ ትራንስፖርት ማቅረብ እና ማስረከብ ይኖርቦታል፡፡
-
ጨረታው ማስታወቂያው ከወጣበት 10 ኛው ቀን በn፡00 ሰዓት ታሽጎ በn ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል ፡፡ ጨረታው ት/ ቤት ውስጥ በሚገኘው ቢሮ ቁጥር 7 በላይብረሪ የሚከፈት ይሆናል፡፡
-
አሸናፊ ውል ገብቶ ወደ ስራ ከመግባቱ በፊት የውል ማስከበሪያ 10% ማስያዝ አለበት፡፡
-
መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
-
መ/ቤቱ 25 % ከውል በፊት መጨመር እና 20% መቀነስ ይችላል ፡፡ በጀት ካለው የመጨመር መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
-
ድርጅቱ እቃውን ካስገባ ቀን ጀምሮ እስከ 6 ወር ውስጥ የታዘዘውን 20% ተጨማሪ ትእዛዝ መስጠት ይችላል፡፡
-
ለአነስተኛ እና ጥቃቅን በሙሉ ለመወዳደር ስትመጡ አምራችነትን የሚገልጽ በድርጅቱ ስም የተጻፈ ደብዳቤ ይዘው እንዲመጡ ፡፡
አድራሻ፡- ስብሰባ ማእከል ከፍ ብሎ አሜሪካ ኢንባሲ ዝቅ ብሎ በሚገኛው ኢየሩሳሌም ቅድመ አንደኛ ደረጃት/ቤት
ስልክ ቁጥር 091352574 ወይም 0913079858 ይደውሉ፡፡
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በጉለለሌ ክ/ከተማ ወረዳ 3 ት/ጽ/ቤት ድመ አንደኛ ደረጃ ት/ቤት የሚገኝ ኢየሩሳሌም
ቅድመ አንደኛ ደረጃ ት/ቤት
