Tender Detail

Tender Details

  • Company Fayyaa Integrated Development Organization (ፊያ ኢንተርግሬትድ ደቨሎፕመንት ኦርጋናይዜሽን)
  • Address አልሳም የመኖሪያ መንደር ፊት ለፊት ከኢትዮካናዳ ክሊኒክ አጠገብ : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: +251115578114
  • Website
  • Deadline22 Aug 2025, 12:00 AM
  • magazineሪፖርተር
  • Bid Document Price300.00
  • Bid Security2%
  • opening date2025-08-22 00:00:00
  • Categories Stationery Materials , Educational And Training Equipment And Machinery

ፈያ ኢንተግሬትድ ዲቨሎፕመንት ኦርጋናይዜሽን አገር በቀል በጎ አድራጎት ድርጅት ሲሆን ከ USAID አሜሪካን ድርጅት በተገኘዉ የገንዘብ ድጋፍ ከ ISHIDO ጋር በመተባበር በሚያከናውነው (FFHPCTA) ፕሮጀክት ፕሮግራም ሥር ለታቀፉት ህፃናት ድርጅቱ ለ 2018 ዓ.ም ለትምህርት ዘመን የሚሆን የትምህርት ቁሳቁስ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

Fayyaa Integrated Development Organization (ፊያ ኢንተርግሬትድ ደቨሎፕመንት ኦርጋናይዜሽን)


 

ፈያ ኢንተግሬትድ ዲቨሎፕመንት ኦርጋናይዜሽን

የት/ርት ቁሳቁስ ግዢ የጨረታ ማስታወቂያ

BID NO FIDO/0018/2025

 

ፈያ ኢንተግሬትድ ዲቨሎፕመንት ኦርጋናይዜሽን አገር በቀል በጎ አድራጎት ድርጅት ሲሆን ከ USAID አሜሪካን ድርጅት በተገኘዉ የገንዘብ ድጋፍ ከ ISHIDO ጋር በመተባበር በሚያከናውነው (FFHPCTA) ፕሮጀክት ፕሮግራም ሥር ለታቀፉት ህፃናት ድርጅቱ ለ 2018 ዓ.ም ለትምህርት ዘመን የሚሆን የትምህርት ቁሳቁስ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል። ስለዚህ ከዚህ በታች የተዘረዘሩ መስፈርቶችን የሚያሟሉ ተጫራቾች ጨረታውን መጫረት ይችላሉ።

 

የተ.ቁ

የት/ርት ቁሳቁስ ዓይነት

መጠን

ምርመራ

1

ደብተር ባለ 50 ገጽ

4,500 ደርዘን

1ኛ. ደረጃ

2

እስክሪፕቶ

361 ፖኬት

1ኛ. ደረጃ

 

  1. የተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) ደረሰኝ ማቅረብ የሚችሉ።
  2. ተወዳዳሪው ከአሸነፈበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ቀናት ውስጥ ማስረከብ የሚችል።
  3. በሌላው ዋጋ ላይ ተንተርሶ ዋጋ ማቅረብ አይቻልም።
  4. 2017 ዓ.ም የታደሰ የንግድ ፈቃድ የከፈለ የዘመኑን ግብር የከፈለ።
  5. አሸናፊ ተጫራች የተጠየቁትን የትምህርት ቁሳቁሶች የሚደርሱባቸው ከተማዎች ጅማ፣ አምቦ፣ አጋሮ፣ አደአ በርጋ፣ ጄልዱ፣ ሆለታ፣ ደንዲ፣ መቱ፣ ቤደሌ እስከ ቦታው ድረስ በመሄድ ማስረከብ የሚችል።
  6. አሸናፊው (ተጫራች) ባሸነፈበት ዋጋ ያሸነፈበትን የዕቃ ናሙና ላይ ባቀረበው ዝርዝር አይነት እና ጥራት በተባለው ጊዜ በተባለው ቦታ ማቅረብ ይጠበቅበታል፡:
  7. እንዲሁም ጨረታውን ያአሸነፈው ተጫራች በድርጅት ቅ/ጽ ቢሮዎች ጅማ፣ አምቦ፣ አጋሮ፣ አደአ በርጋ፣ ጄልዱ፣ ሆለታ፣ ደንዲ፣ መቱ፣ ቤደለ በራሱ ትራንስፖትርት ያደረሳል።
  8. ለጨረታ ማስከቢሪያ የሚሆን አጠቃላይ ዋጋ VAT ጨምሮ 2% (ፐርሰንት) በድርጅታችን (ፈያ ኢንተግሬትድ ዴቨሎፕመንት ኦርጋናይዜሽን) ስም በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ ብቻ ማቅረብ አለባቸው ተጫራቾች ከሚያቀርቡት አጠቃላይ ዋጋ 2% በታች ያስያዘ ከጨረታው ውድቅ የሚደረግ ይሆናል።
  9. ስለ ጨረታው የሚገልጸውን ሰነድ የማይመለስ ብር 300 (ሶስት መቶ ብር) በመክፈል ዘወትር በስራ ሰዓት ፈያ ኢንተግሬትድ ዴቨሎፕመንት ኦርጋናይዜሽን ዋናው መስሪያ ቤት አዲስ አበባ አድራሻ ሜክሲኮ ከባልቻ ሆስፒታል ጀርባ ኢትዮ ካናዳ ክሊኒክ አጠገብ መውሰድ ይችላሉ።
  10. ጨረታው ነሃሴ 16 ቀን 2017 ዓ.ም (ኦገስት 22/2025) ከቀኑ 10፡00 ታሽጎ ከቀኑ 10፡15 ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በዋና መስሪያ ቤት የሚከፈት ይሆናል።
  11. ተጫራቾች የሚያቀርቡት የጨረታ ሰነድ ሁለት ኮፒ ቴክኒካል እና ፋይናሻል በሰም በታሸገ የተለያየ ኢንቨሎፐ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
  12. ተጫራቾች ለተጫረቱት የእቃ አይነቶች ናሙና ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
  13. በሰም ያልታሸገ የጨረታ ሰነድ ከውድድሩ ውድቅ ይሆናል።
  14. ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ከገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

አዲስ አበባ ዋና መስሪያ ቤት አድራሻ ሜክሲኮ ኢትዬ ካናዳ ክሊኒክ አጠገብ

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር: 011- 09-13-33-34-74 /

09-13-10-56-00 / 111-557-81-14 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል።

 

 

Save Tender