በአዲስ አበባ በከተማ አስተዳደር በጉለሌ ከፍለ ከተማ ወረዳ 03 ት/ቤት ኢየሩሳሌም ቅድመ አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ለ2018 በጀት ዓመት የጽህፈት ዕቃዎች፣ የሰራተኛ የደንብ ልብስ እና የደንብ ልብስ ስፊት፣ የስፖርት ትጥቅ፣ የሰራተኛ ሰነድ መያዣ ቦርስ፣ ህትመት፣ የጭነት አገልግሎት እና የቢሮ አላቂ እና ቋሚ እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡