በአራዳ ክ/ከተማ የአፄ ፋሲል ቅድመ አንደኛ፣ አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት በ2018 ዓ.ም የመጀመሪያ ዙር ግልፅ ጨረታ ከመንግስት በተገኘ መደበኛ በጀትና ከውስጥ ገቢ አላቂ የቢሮ እቃዎች አላቂ፣ የጽዳት እቃዎች፣ የትምህርት እቃዎች፣ የስፖርት ትጥቅ የደንብ ልብስና ቋሚ ፈርኒቸሮችና ኮምፒውተሮችና ፕሪንተሮች የላብራቶሪ ኬሚካሎች እና ሌሎችም በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡