Tender Detail

Tender Details


በአራዳ ክ/ከተማ የአፄ ፋሲል ቅድመ አንደኛ፣ አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት በ2018 ዓ.ም የመጀመሪያ ዙር ግልፅ ጨረታ ከመንግስት በተገኘ መደበኛ በጀትና ከውስጥ ገቢ አላቂ የቢሮ እቃዎች አላቂ፣ የጽዳት እቃዎች፣ የትምህርት እቃዎች፣ የስፖርት ትጥቅ የደንብ ልብስና ቋሚ ፈርኒቸሮችና ኮምፒውተሮችና ፕሪንተሮች የላብራቶሪ ኬሚካሎች እና ሌሎችም በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

በአራዳ ክ/ከተማ የአፄ ፋሲል ቅድመ አንደኛ፣ አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት


 

ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር 1/2018 ዓ.ም

 

በአራዳ ክ/ከተማ የአፄ ፋሲል ቅድመ አንደኛ፣ አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት በ2018 ዓ.ም የመጀመሪያ ዙር ግልፅ ጨረታ ከመንግስት በተገኘ መደበኛ በጀትና ከውስጥ ገቢ አላቂ የቢሮ እቃዎች አላቂ፣ የጽዳት እቃዎች፣ የትምህርት እቃዎች፣ የስፖርት ትጥቅ የደንብ ልብስና ቋሚ ፈርኒቸሮችና ኮምፒውተሮችና ፕሪንተሮች የላብራቶሪ ኬሚካሎች እና ሌሎችም በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

በዚህ መሠረት በጨረታ መሳተፍ የምትፈልጉ ፡-

  1. በዘርፉ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያላቸው የዘመኑን ግብር የከፈሉ፤ በአገልግሎት አቅራቢ ዝርዝር የተመዘገቡ የተጨማሪ እሴት ታክስ የተመዘገቡ እና ማስረጃውን ፎቶኮፒ አያይዞ ማቅረብ የሚችሉ
  2. የጨረታ ዋጋ ሲቀርብ ቫትን ጨምሮ መሆን አለበት፡፡
  3. ተጫራቾች ይህ ጨረታ በወጣበት ቀን ጀምሮ የሚታሰብ ባሉት 10 ተከታታይ የሥራ ቀናት ዘወትር በሥራ ሰዓት 200.00 (ሁለት መቶ) ብር በመከፈል መግዛት ትችላላችሁ።
  4. ተጫራቾች የመጫረቻ ሰነዶች ማህተብ ፊርማ በማኖር ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 10 ተከታታይ የሥራ ቀናት ጨረታ ሳጥን ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
  5. ተጫራቾች ለሚሜረቱት እቃዎች ናሙና ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
  6. የጨረታ ማስከበሪያ የሚመለስ 5000.00 (አምስት ሺህ) ብር በባንክ በተረጋገጠ ሲፒዮ ማቅረብ አለባቸው፡፡
  7. ጨረታው በ11ኛው ቀን 4፡00 ሰዓት ላይ ታሽጎ በ 4:30 ላይ በት ቤት ግዥ ቢሮ ቁጥር 5ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎች በተገኙበት ይከፈታል፡፡
  8. ት/ቤቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

አድራሻ ፡- ሰሜን ሆቴል ተሻግረው ዴኪ ሕንፃ ፊት ለፊት

ስልክ ፡- 011 172-3079 ወይም 011 172-3007

 

የአጼ ፋሲል የቅድመ አንደኛ፣ አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት

 

Save Tender