የስብስቴ ነጋሲ የመ/ደ/ት/ቤት ፋይናንስ ግዢና ንብረት አስ/ደ/የስ/ሒደት ለ2018 በጀት ከታች 5 የተዘረዘሩትን እቃዎች ሎት 1 የደንብ ልብስና የስራ ጫማዎች፣ ሎት 2 አላቂ የትምህርትና የፅህፈት እቃዎችን፣ ሎት 3 የፅዳት እቃዎችን፣ ሎት 4 የኤሌከትሮኒክስ እቃዎችን፣ ሎት 5 የስፖርት ትጥቅና ጫማዎችን፣ ሎታ 6 የህንፃ እቃዎችን፣ ሎት 7 የሰነድ መያዣ ቦርሳዎችን፣ ሎት 8 ቋሚ የቢሮ እቃዎችን፣ አወዳድሮ በግልፅ ጨረታ መግዛት ይፈልጋል ፡፡ በመሆኑም ከታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የሚያሟሉ አቅራቢዎችን ይጋብዛል፡፡