Tender Detail

Tender Details


በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት በደቡብ ምዕራብ ሸዋ ዞን የቀርሳና ማሊማ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት

በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት በደቡብ ምዕራብ ሸዋ ዞን የቀርሳና ማሊማ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት


የግዥ ጨረታ ማስታወቂያ

በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት በደቡብ ምዕራብ ሸዋ ዞን የቀርሳና ማሊማ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለ2018 የበጀት ዓመት በወረዳው ለሚገኙት የመንግስት መ/ቤቶች ኤሌክትሮኒክስ፣ የጽህፈት መሳሪያዎችን፣ የንጽህና መሳሪያዎችን፣ ቋሚ አላቂ የቢሮ ውስጥ እቃዎችን፣ የሠራተኛ የደንብ ልብሶችን፣ የቴክኒክና ሙያ ማሠልጠኛ እቃዎችን፣ የግንባታ እቃዎችንና የተለያዩ ፈርኒቸሮችን  በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል:: ስለዚህ በዘርፉ ህጋዊ ታደሰ የንግድ ፈቃድ ያለውና በጨረታ ሰነዱ ላይ የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የሚያሟላ የንግድ ድርጅት ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ የስራ ቀናት የማይመለስ 250 ብር (ሁለት መቶ ሀምሳ ብር ) በመክፈል በወረዳው ገንዘብ ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር02 በመቅረብ የጨረታ ሰነዱን መግዛት ይችላል፡፡

አድራሻችን፡- ከአ/አበባ ወደ ቡታጅራ በሚወስደው መንገድ ላይ60 ኪ/ሜትር ርቀት ላይ ሌመን ከተማ ይገኛል::

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር፡- 09 10 41 15 87/09 26 18 49 02 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡

Save Tender