ፋና ቦሌ ሸ/ኃ/የተ/ኅ/ስራ ማህበር የተለያዩ ስራዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል።
በኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት በጅማ ዞን የሥቃ ጨቆርሳ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2018 ዓ.ም የበጀት ዓመት በወረዳው ውስጥ የሚሰራ ከአዲስ ከተማ ነሴ ቀበሌ 17 ኪ.ሜትር እና ከሁላሁኬ ኢሉ ቀበሌ 15.8 ኪ.ሜትር የመንገድ ጥገና ሥራ ሕጋዊ በመስኩ የተሰማሩ ደረጃ RC 1, RC-2. RC-3, RC-4 እና RC-5 ደረጃ ያላቸው ድርጅቶችን በግልፅ ጨረታ በሠዓት አወዳድሮ የመንገድ ጥገና ሥራ ማሰራት ይፈልጋል፡፡
GHION G4 HOUSING CO.LTD invites qualified contractors to participate in the open bid process for the construction of a B+G+9+T apartment building
The I/A/Boor Zone Finance Office now invites eligible bidders to submit sealed bids for providing the necessary labor, material and equipment for construction works of the above Bridge projects
CHORA WOREDA COURT OFFICE now invites Sealed Bids from eligible bidders who are willing and able to allocate their sufficient resources
The Bedele Street Corridor Development Work now invites eligible bidders to submit sealed bids for providing the necessary labor, material and equipment for construction works of the Street Corridor Development Work project
የጉምሩክ ኮሚሽን ጅግጅጋ ቅ/ጽ/ቤት በኮንትሮባንድ የተያዙ የተለያዩ ኤሌክትሮኒክስ፣ የቤት ማስዋቢያ፣ የቤት ዕቃ፣ ኮንስትራክሽን፣ አልባሳት፣ እስፔርፓርት፣ የፅዳት ዕቃ፣ ምግብ እና እና ልዩ ልዩ በሀራጅ አና በግለፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
Mekelle University – ከፋስሊቲ ማናጅመንት የተጠየቁ የህንፃ መሳርያዎች ( የቧንቧ እቃዎች :የኤለክትሪክ እቃዎች እና የዎርክ ሾፕ ) ግዥ
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በአ/ከ/ክ/ከተማ ወረዳ 12 የኮልፌ ጤና ጣቢያ ለ2018 በጀት ዓመት ለሰራተኞቹ የመስተንግዶ ጨረታ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የካፍቴሪያ የመስተንግዶ/የአገልግሎት ግዥ ጨረታ 5000 (አምስት ሺ ብር ብቻ) ከዚህ በላይ በተዘረዘሩት ሎቶች መሠረት የምትችሉ / ከህጋዊ አቅራቢዎች በብሔራዊ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
የሙት አንሳ ማር ቅዱስ ሚካኤል አንድነት ገዳም የህንጻ ቤተክርስቲያን ግንባታ እና የተለያዩ የራስ እገዘ የልማት ፕሮጀክቶችን መገንባት ይፈልጋል። ገዳሙ ከመንፈሳዊ ተግባራት በተጨማሪ በአካባቢው ያለውን ማህበረሰብ የሚጠቅም አገልግሎት የሚሰጡ ግንባታዎችንም አካቷል።
በኦሮሚያ ጠቅላይ ፍርድ ቤት የምስራቅ ኦሮሚያ ቋሚ ምድብ ችሎት የፍርድ ባለመብት የቢሾፍቱ ከተማ አስተዳደር ማዘጋጃ ቤት እና የፍርድ ባለዕዳ ፓውሎስ ዘለቀ ጠቅላላ ግንባታ ሥራ ተቋራጭ መካከል ባለው የፍርድ ማስፈጸሚያ ከርከርን አስመልክቶ የኦሮሚያ ጠቅላይ ፍርድ ቤት የምስራቅ ምድብ ችሎት የፍርድ ባለዕዳ የሆኑት ንብረቶች፡
Adama Science and Technology University – Purchase of service For construction lined drainage and excavation of field drainage works.
ከፋስሊቲ ማናጅመንት የተጠየቁ የህንፃ መሳርያዎች ( የቧንቧ እቃዎች :የኤለክትሪክ እቃዎች እና የዎርክ ሾፕ ) ግዥ
በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት በጅማ ሪጅን ስር የሚገኘውን የጅማ ቁጥር አንድ የደ/አ/መ/ማእከል ቢሮ የሳይት ስራ እና የአጋሮ ቁጥር አንድ ደ/አ/መ/ማእከል የቢሮ እድሳት ስራ እንዲሁም የቶባ RMU አጥር ስራን ጨምሮ በዘርፉ የተሰማሩትን ባለሙያዎች በግልፅ ጨረታ ቁጥር EEU-NCB/JR/001/2018 አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡
Werabe University – ለወራቤ ዩኒቨርሲቲ ለጥገና አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የግንባታ ዕቃዎች ግዥ
The Federal Ethics and Anti-Corruption Commission – የሼድ ግንባታ
Arbaminch University – ቆርቆሮ ባለ 32 ጌጅ ለቆጎታ ወረዳ የኦቴፓሊስ ማዕከል ግንባታ
The Agricultural Transformation Institute (ATI) now invites sealed bids from eligible and qualified to participants in the following construction by fulfilling the following criteria.
ቀይ ኮከብ ቅድመ አንደኛ አንደኛ እና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት ሊያሰራው ለፈለገው ስራ የጥገና ዘርፍ ላይ የሚሰሩ ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ በማወዳደር ለማሰራት ይፈልጋል።
The Afar Road Development and Transport Bureau now invites bidders to submit sealed bids for providing the necessary labor, material and equipment for construction works of the above road projects