በአፈጻጸም ከሳሽ ሲሳይ ያደቴ እና በአፈጻጸም ተከሳሾች አስራት ጃንበር፣ እምቤት ስዩም እና ሔለን ከተማ መካከል ባለው የፍርድ አፈጻጸም የፍትሐብሔር ክርክር ላይ የኦሮሚያ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ምስራቅ ቋሚ ችሎት በ26/01/2018 እና 10/02/2019 ዓ.ም. የሰጣቸው ትዕዛዞች በድምሩ 3 ገጽ ከዚህ ማስታወቂያ ጋር ተያይዘው ተልከውላችኋል።
በኦሮሚያ ጠቅላይ ፍርድ ቤት የምስራቅ ኦሮሚያ ቋሚ ምድብ ችሎት የፍርድ ባለመብት ጸሃይ ጣፋ እና የፍርድ ባለእዳዎች 1ኛ በድሪ ሙሃድ እና 2ኛ አያንሳ ደበላ መካከል ስላለው የአፈጻጸም ክርክር አስመልክቶ አይነቱ አውቶቢስ ኮሮላ መኪና በጨረታ አንዲሸጥ ስለወሰነ መግዛት የምትፈልጉ ሰዎች እንድትወዳደሩ ይጋብዛል።
የኦሮሚያ ጠቅላይ ፍርድ ቤት የምስራቅ ቋሚ ምድብ ችሎት የአፈጻጸም ክርክርን አስመልክቶ የፍርድ ባለ እዳ የሆኑት ንብረት የሆነውን WHEEL LOODER ማሽን በጨረታ ለመሸጥ ስለሚፈልግ ይህን መኖሪያ ቤት በጨረታ ለመግዛት የሚፈልጉ ሰዎች ወይም አካላት እንድትወዳደሩ ይጋብዛል።
በኦሮሚያ ጠቅላይ ፍ/ቤት የምስራቅ ኦሮሚያ ቋሚ ምድብ ችሎት:የጨረታ ማስታወቂያ
በኦሮሚያ ጠቅላይ ፍርድ ቤት የምስራቅ ኦሮሚያ ቋሚ ምድብ ችሎት የፍርድ ባለመብት የቢሾፍቱ ከተማ አስተዳደር ማዘጋጃ ቤት እና የፍርድ ባለዕዳ ፓውሎስ ዘለቀ ጠቅላላ ግንባታ ሥራ ተቋራጭ መካከል ባለው የፍርድ ማስፈጸሚያ ከርከርን አስመልክቶ የኦሮሚያ ጠቅላይ ፍርድ ቤት የምስራቅ ምድብ ችሎት የፍርድ ባለዕዳ የሆኑት ንብረቶች፡
የፍ/ባለዕዳው አቶ አዲስ አየለ የሆኑ መኪኖች በ6/09/2017 ከ3:00 እስከ 6፡00 ባለው ሰዓት ውስጥ በግልጽ ጨረታ ተሸጦ ውጤቱ በ7/09/2017 በ4፡00 ሰዓት እንዲቀርብ የኦሮሚያ ጠቅላይ ፍ/ቤት ምስራቅ ችሎት አዟል፡፡ ስለሆነም በዚህ ጨረታ ላይ መወዳደር የምትፈልጉ ተጫራቾች እንድትወዳደሩ ይጋብዛል።
የጨረታ ማስታወቂያ