የጨረታ ማስታወቂያ
በኦሮሚያ ጠቅላይ ፍ/ቤት የምስራቅ ኦሮሚያ ቋሚ ምድብ ችሎት
የአፈጻጸም ከሳሽ አንተነህ ፈለቀ እና የአፈጻጸም ተከሳሽ ናፊያድ ኃ/የተ/የግ/ማህበር 2 አካሎች መካከል ያለውን የአፈጻጸም ክርክር አስመልክቶ የፍርድ ባለ እዳ ንብረት የሆነው ጂ4 ህንጻ በአዳማ ከተማ ዲቃ ቀበሌ ውስጥ በካርታ ቁጥር 2453/93 የሆነ በጠኛ አፈጻጸም ተከሳሽ (ናፊያድ ኃ/የተ/የግ/ማህበር) የመሬት ስፋቱ 752 ሜ² በሆነ ላይ አዋሳኙ በሰሜን መንገድ በደቡብ መንገድ በምስራቅ ኤቢ3ኢ የሆቴል ህንጻ አከራይ እና በምዕራብ በግለሰብ ተወስኖ የሚገኝ የመነሻ የጨረታ ግምቱ 51,794,453.04 ብር (ሃምሳ አንድ ሚሊዮን ሰባት መቶ ዘጠና አራት ሺህ አራት መቶ ሃምሳ ሶስት ከo4/100 ብር በ05/08/2016 ጠዋት 3፡00 እስከ 6፡00 ሰዓት በግለጽ ጨረታ ይሸጣል። ውጤቱን ለመጠባበቅ ቀጠሮ ለ09/08/2016 ዓ.ም 3፡00 ሰዓት በማለት የኦሮሚያ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ምስራቅ ሸዋ ዞን አዟል፡፡
በኦሮሚያ ጠቅላይ ፍ/ቤት የምስራቅ ኦሮሚያ ቋሚ ምድብ ችሎት
