Tender Detail

Tender Details

  • Company በኦሮሚያ ጠቅላይ ፍ/ቤት የምስራቅ ኦሮሚያ ቋሚ ምድብ ችሎት
  • Address , Phone: 00 00 00 00
  • Website
  • Deadline08 Jun 2026, 9:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2026-06-08 09:00:00
  • Categories Vehicle

በኦሮሚያ ጠቅላይ ፍርድ ቤት የምስራቅ ኦሮሚያ ቋሚ ምድብ ችሎት የፍርድ ባለመብት ጸሃይ ጣፋ እና የፍርድ ባለእዳዎች 1ኛ በድሪ ሙሃድ እና 2ኛ አያንሳ ደበላ መካከል ስላለው የአፈጻጸም ክርክር አስመልክቶ አይነቱ አውቶቢስ ኮሮላ መኪና በጨረታ አንዲሸጥ ስለወሰነ መግዛት የምትፈልጉ ሰዎች እንድትወዳደሩ ይጋብዛል።

በኦሮሚያ ጠቅላይ ፍ/ቤት የምስራቅ ኦሮሚያ ቋሚ ምድብ ችሎት


የጨረታ ማስታወቂያ

 

የፍርድ ባለመብት ጸሃይ ጣፋ እና የፍርድ ባለእዳዎች 1ኛ በድሪ ሙሃድ እና 2ኛ አያንሳ ደበላ መካከል ስላለው የአፈጻጸም ክርክር ላይ አይነቱ አውቶቢስ ኮሮላ መኪና ሰሌዳ ቁጥር 2- A87992፣ የሞተር ቁጥር 2NZ-3601373, የሻንሲ ቁጥር JIDBW22E050089975 ያለው የፍርድ ባለእዳ 1ኛ (ቡድሪ ሙሃመድ) ንብረት የሆነ፣ ይህ ፍርድ ቤት በጨረታ ሊሸጥ ስለሚፈልግ፣ መነሻ ዋጋ 601,524 (ስድስት መቶ አንድ ሺህ አምስት መቶ ሀያ አራት ብር) በቀን 01/11/2018 03፡00 ሰዓት እስከ 06፡30 ሰዓት ድረስ በአዳማ ከተማ ፖሊስ ከፍተኛ መምሪያ በመገኘት እንድትወዳደሩ፡፡ አሸናፊ ካሸነፈበት ገንዘብ መጠን ውስጥ (አንድ አራተኛ) በዚያኑ ቀን ሊያሲዝ የሚችል እና ሙሉ ጨረታውን ያሸነፈበት ገንዘብ ደግሞ እስከ 15 (አስራ አምስት) ቀናት መካከል መክፈል ያለበት መሆኑ፤ ከዚህ ፍርድ ቤት የህግ ኦፊሰር አንድ ሰው በመመደብ፣ ከአዳማ ከተማ አስተዳደር ፖሊስ ከፍተኛ መምሪያ ላይ አንድ ፖሊስ ከአዳማ ከተማ አስተዳደር ትራንስፖርት ኤጄንሲ ላይ አንድ ሰው በመሆን የጨረታ መስታወቂያ አንድ ኮፒ በዚህ ፍርድ ቤት፣ አንድ ኮፒ በአዳማ አስተዳደር ፖሊስ ከፍተኛ መምሪያ መኪናው በጨረታ በሚሸጥበት ቦታ እስከ ቀን 30/09/2018 በመለጠፍ እስከ ቀን 30/10/2018 ድረስ እንዲቆይ በመከታተል በቀን 01/11/2018 03፡00 ሰዓት እስከ 06፡30 ድረስ ጨረታውን በማካሄድ ከፍተኛ ዋጋ ከሰጠው ሰው ጋር ውል በማድረግ ከቀን 02/11/2018 04፡00 ሰዓት ድረስ ዉጤቱን እንዲያቀርቡ ታዟል፡፡ ውጤት ለመጠበቅ 02/11/2018 04:00 ሰዓት ታዟል፡፡

 

በኦሮሚያ ጠቅላይ ፍርድ ቤት የምስራቅ ኦሮሚያ ቋሚ ምድብ ችሎት

Save Tender