የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ጅማ ሪጅን ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የሠራተኞች ልብስ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰፋት ይፈልጋል፡፡
በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የጅማ ሪጅን ንብረት የሆኑ የተለያዩ ያገለገሉ ንብረቶችን ባሉበት ሁኔታ እና ቦታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት በጅማ ሪጅን ስር የሚገኘውን የጅማ ቁጥር አንድ የደ/አ/መ/ማእከል ቢሮ የሳይት ስራ እና የአጋሮ ቁጥር አንድ ደ/አ/መ/ማእከል የቢሮ እድሳት ስራ እንዲሁም የቶባ RMU አጥር ስራን ጨምሮ በዘርፉ የተሰማሩትን ባለሙያዎች በግልፅ ጨረታ ቁጥር EEU-NCB/JR/001/2018 አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡