Tender Detail

Tender Details

  • Company የጅማ ሪጅን ኤሌክትሪክ አገልግሎት ጽ/ቤት
  • Address ጅማ ከተማ : ኦሮሚያ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 047-2-11-37-57
  • Website
  • Deadline28 Oct 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price300.00
  • Bid Security8,000.00 (ስምንት ሺህ ብር ከ00/100)
  • opening date2025-10-28 00:00:00
  • Categories Construction Works

በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት በጅማ ሪጅን ስር የሚገኘውን የጅማ ቁጥር አንድ የደ/አ/መ/ማእከል ቢሮ የሳይት ስራ እና የአጋሮ ቁጥር አንድ ደ/አ/መ/ማእከል የቢሮ እድሳት ስራ እንዲሁም የቶባ RMU አጥር ስራን ጨምሮ በዘርፉ የተሰማሩትን ባለሙያዎች በግልፅ ጨረታ ቁጥር EEU-NCB/JR/001/2018 አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡

የጅማ ሪጅን ኤሌክትሪክ አገልግሎት ጽ/ቤት


 

የጨረታ ማስታወቂያ

 

በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት በጅማ ሪጅን ስር የሚገኘውን የጅማ ቁጥር አንድ የደ/አ/መ/ማእከል ቢሮ የሳይት ስራ እና የአጋሮ ቁጥር አንድ ደ/አ/መ/ማእከል የቢሮ እድሳት ስራ እንዲሁም የቶባ RMU አጥር ስራን ጨምሮ በዘርፉ የተሰማሩትን ባለሙያዎች በግልፅ ጨረታ ቁጥር EEU-NCB/JR/001/2018 አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡

 

 

ተ.ቁ

 

የግዥው ዓይነት

 

ብዛት

የጨረታ ማስከበሪያ (CPO) በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና (Bid Bond)

 

ጨረታው የሚዘጋበት እና የሚከፈትበት ቀን

 

1

 

የቢሮ እድሳት እና አጥር ስራ

 

3

 

8,000.00

ጥቅምት 18 ቀን 2018 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ላይ ተዘግቶ በተመሳሳይ ቀን እና ሰዓት 8፡30 ላይ ይከፈታል።

 

  1. የጨረታው ግዢ አይነት፡- በጅማ ሪጅን የሚገኘውን የጅማ ቁጥር አንድ የደ/አ/መ/ማዕከል ቢሮ የሳይት ስራ እና የአጋሮ ደ/አ/መ/መማዕከል የቢሮ እድሳት ስራ የቶባ RMU አጥር ስራ ነው፡፡
  2. የጨረታ ሰነድ የሚሸጠው:- በጅማ ሪጅን ኤሌክትሪክ አገልግሎት ፋናነስ እና ቁጥጥር ክፍል
  3. ለጨረታው የቀረበ የግንባታ ፈቃድ ደረጃ፡- ደረጃ ስድስት (6) እና ከዚያ በላይ
  4. የጨረታ ዶክመንት የሚገኘው፡- በጅማ ሪጅን ፋይናንስ ቢሮ
  5. ለጨረታ ሰነድ ሽያጭ የቀረበ ዋጋ 300.00 ብር ብቻ (ሶስት መቶ ብር) ሲሆን በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አካውንት ቁጥር EEU Jimma Region Acc 1000156094157 ቁጥር ገቢ በማድረግና የከፈሉበትን ስሊፕ በመያዝ ከጂማ ሪጅን ፋይናንስ ቢሮ ቀርበው ደረሰኝ እንዲቆርጡ እናሳስባለን፡፡
  6. ስራውን ውል ከተፈራረመበት ቀን ጀምሮ ሃምሳ (50) ቀን ውስጥ ሰርቶ ማስረከብ የሚችል መሆን አለበት
  7. ተጫራቾች የገዙትን ሰነድ የማስረከቢያ ቦታ፡- በጅማ ሪጅን ሰፕላይ ቼይን ግዥ እና ጠቅላላ አገልግሎት ቢሮ
  8. ተጫራቹ የስራ ፈቃድ ካወጣበት ጊዜ ጀምሮ የሚቆጠር ሁለት አመት ከሚሰራው ስራ ጋር ተመሳሳነት ያለው የስራ ልምድ ካለው ቀርቦ የጨረታ ዶክመንት መግዛት ይችላል
  9. የጨረታ ዋጋ ፀንቶ የሚቆይበት ጊዜ ስልሳ (60) ቀናት
  10. የጨረታው ሰነድ የሚሸጠው ከቀን 27/01/2018 ዓ.ም እስከ 18/02/2018 ዓ.ም ድረስ ለተከታታይ ሃያ አንድ ቀን ነው።
  11. የጨረታ ዋስትና ማስከበሪያ (Bid Security) 8,000.00 (ስምንት ሺህ ብር ከ00/100) በEEU ጂማ ሪጅን ባንክ አካውንት አስገብቶ ሲፒኦ ማቅረብ አለበት
  12. የጨረታው ሰነድ የሚከፈተው ተጫራቾች ወይንም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በቀን 18/02/2018 ዓ.ም. ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ላይ ተዘግቶ በዚሁ እለት ከቀኑ 8፡30 ሰዓት ላይ በጅማ ሪጅን ሰፕላይ ቼይን ግዥ እና ጠቅላላ አገልግሎት ቢሮ ቁጥር ስድስት (6) ይከፈታል፡፡
  13. ለማብራሪያ ጥያቄ ዓላማ ብቻ የሚያገለግል የግዠ ፈፃሚ አካል አድራሻ
  14. የሚሰራው ስራ ሳይት በኮንትራክተሩ መጎብኘቱን የሚያሳይ ደብዳቤ ከጅማ ቁጥር አንድ አ/መ/ማዕከል፣ ከአጋሮ የደ/አ/መ/ማዕከል እና ከቶባ የደ/አ/መ/ማዕከል ማቅረብ አለበት

አድራሻ፡- ጅማ/ ኢትዮጵያ

ስልክ ቁጥር፡- 047-2-11-37-57

 

የጅማ ሪጅን ኤሌክትሪክ አገልግሎት ጽ/ቤት

 

Save Tender