በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት በጅማ ዞን የሠቃ ጨቆርሳ ወረዳ ዕቅድ እና ገንዘብ ጽ/ቤት በ2019 ዓ.ም በጀት ዓመት [የግንባታ ሥራውን ዝርዝር ይሙሉ - ከፎቶው በግልጽ አይነበብም] ደረጃቸው GC 5V እና BC-IV እና ከዚያ በላይ የሆኑ ሕጋዊ ድርጅቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡
በአሮሚያ ክልላዊ መንግስት በጅማ ዞን የሠቃ ጨቆርሳ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ከ2013 ዓ.ም ጀምሮ የግንባታ ስራ ሲከናወን እንደነበር ይታወቃል ሆኖም ግን በአሁኑ ሰዓት ኮንትራክተሩ በውሉ መሰረት የግንባታውን ስራ ባለመፈፀማቸው ወረዳው ውሉን በማቋረጥ ቀሪውን የግንባታ ስራ ግልጽ ጨረታ በማውጣት ግንባታውን ማጠናቀቅ አስፈላጊ ሆኖ ተገኝቶል። በዚሁም መሰረት ማናቸውም በግንባታ ዘርፉ የተሰማራቹ ድርጅቶች ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታማሉ ድርጅቶች እንድትወዳደሩ እንጋብዛለን።
በኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት በጅማ ዞን የሥቃ ጨቆርሳ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2018 ዓ.ም የበጀት ዓመት በወረዳው ውስጥ የሚሰራ ከአዲስ ከተማ ነሴ ቀበሌ 17 ኪ.ሜትር እና ከሁላሁኬ ኢሉ ቀበሌ 15.8 ኪ.ሜትር የመንገድ ጥገና ሥራ ሕጋዊ በመስኩ የተሰማሩ ደረጃ RC 1, RC-2. RC-3, RC-4 እና RC-5 ደረጃ ያላቸው ድርጅቶችን በግልፅ ጨረታ በሠዓት አወዳድሮ የመንገድ ጥገና ሥራ ማሰራት ይፈልጋል፡፡
በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት በጅማ ዞን የሠቃ ጨቆርሳ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ 2018 ዓ.ም በወረዳው ውስጥ ላሉ ባለበጀት መስሪያ ቤቶች የሚያገለግሉ የጥራት ደረጃቸው በኢትዮጵያ ደረጃ መዳቢዎች የተረጋገጠ የምስክር ወረቀት ያላቸው በቅርብ ዓመታት ውስጥ የተመረቱ ዕቃዎችን የሰራተኞች የደንብ ልብስ፣ የጽ/ቤት አላቂ ዕቃዎች ፤ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች ፤ የተሽከርካሪ ጎማዎችን እና የሁለት እግር የሞተር ሳይክሎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።