በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት በጅማ ዞን የሠቃ ጨቆርሳ ወረዳ ዕቅድ እና ገንዘብ ጽ/ቤት በ2019 ዓ.ም በጀት ዓመት [የግንባታ ሥራውን ዝርዝር ይሙሉ - ከፎቶው በግልጽ አይነበብም] ደረጃቸው GC 5V እና BC-IV እና ከዚያ በላይ የሆኑ ሕጋዊ ድርጅቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡
በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት በጅማ ዞን የሠቃ ጨቆርሳ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት
ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ
በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት በጅማ ዞን የሠቃ ጨቆርሳ ወረዳ ዕቅድ እና ገንዘብ ጽ/ቤት በ2019 ዓ.ም በጀት ዓመት [የግንባታ ሥራውን ዝርዝር ይሙሉ - ከፎቶው በግልጽ አይነበብም] ደረጃቸው GC 5V እና BC-IV እና ከዚያ በላይ የሆኑ ሕጋዊ ድርጅቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡
በዚህ መሠረት ተሳታፊዎች :-
- ሀጋዊ የንግድ ፍቃድ ያላቸው የንግድ ፍቃዳቸውን ያሳደሱ የዘመኑን ግብር የከፈሉና ዋናና ቅጂ መረጃ አያይዘው ማቅረብ የሚችሉ ፡፡
- ተወዳዳሪዎች በአቅራቢዎች ዝርዝር ላይ የተመዘገቡበትን መረጃ ማቅረብ የሚችሉ ፡፡
- ተወዳዳሪዎች ተጨማሪ እሴት ታክስ (ቫት) ተመዝጋቢ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ መረጃ ማቅረብ የሚችሉ፡፡
- የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ በተመሰከረ ቼክ CPO 500,000.00( አምስት መቶ ሺህ ብር ) በታሸገ ፖስታ ማቅረብ የሚችሉ ፡፡
- ጠቅላላ ተወዳዳሪዎች በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስትና የፌዴራል መንግስት የተደነገገውን የግዥ ሕግ የሚያከብሩ መሆን አለባቸው ፡፡
- ተወዳዳሪዎች የጨረታ ሰነድ ከተከፈተ በኋላ በሰነዱ ላይ ባቀረቡት የመወዳደሪያ ሀሳብ መለወጥ ማሻሻያ ማድረግ ወይም ከጨረታ መውጣት አይችሉም ፡፡
- ተወዳዳሪዎች በጨረታው ላይ መግለጫ ወይም የማሻሻያ ጥያቄ ካላቸው በተመዘገቡ በአምስት ቀን (5) ውስጥ ማቅረብ ይችላሉ፡፡
- ተወዳዳሪዎች ባቀረቡት መወዳደሪያ ሰነድ ላይ ስም ፊርማና አድራሻ ማህተም መጥቀስ አለባቸው ፡፡
- የጨረታውን ሰነድ በሠቃ ጨቆርሳ ወረዳ ገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ጽ/ቤት ቁጥር 7 የማይመለስ 5000 (አምስት ሺህ ብር) በመክፈል መግዛት ይቻላል፡፡
- ይህ ጨረታ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ21 (ሃያ አንድ ) ተከታታይ የመንግስት የስራ ቀናት የሰነድ ሽያጭ ይከናወናል ፡፡
- የጨረታው ሰነድ አቅራቢ ድርጅቶች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በ22ኛ የስራ ቀን ጠዋት 4:00 ታሽጎ በቀኑ 5:00 ሰዓት ይከፈታል ፡፡
- የተሰረዘ የተደለዘ የተፋፋቀ ወይም በግልፅ የማይነበብ የጨረታ ሰነድ ተቀባይነት አይኖረውም፡፡
- ተጫራቾች በጨረታው ለመሳተፍ የሚያስችል ክሊራንስ ማቅረብ አለባቸው ፡፡
- ዘግይቶ የሚመጣ የጨረታ ሰነድ ተቀባይነት የለውም፡፡
- በዚህ የጨረታ ማስታወቂያ ያልተካተቱ ዝርዝር ጠቅላላ መስፈርቶች በጨረታው ሰነድ ላይ ያሉ መሆናቸውን እንገልፃለን ፡፡
- የጨረታ ሰነድ የፋይናንሻል እና የቴክኒካል ሰነዶች ኦሪጅናል እና ኮፒ ሰነዶች ለየብቻቸው ታሽገው በተጨማሪም CPO ለብቻው በአንድ ፖስታ በማድረግ ሁሉንም ሰነዶች በአንድ ጥቅል ትልቅ ፖስታዎች ማቅረብ ይኖርባቸዋል ፡፡
- ተጫራቾች የሚወዳደሩት ለተጫራቾች በተዘጋጀው የጨረታ ሰነድ መስፈርት ላይ ብቻ የተመሰረተ ይሆናል፡፡
- ስለጨረታው የበለጠ ለመረዳት በስልክ ቁጥር 0471160012 መደወል ይቻላሉ፡፡
- ተወዳዳሪዎች ጨረታውን ለማስናከል ከሞከሩ ከጨረታው ውጭ ይሆናሉ ለወደፊትም በሠቃ ጨቆርሳ ወረዳ በሚካሄደው በመንግስት የግዥ ጨረታ አይሳተፉም፡፡ ለጨረታ ማስከበሪያ ያስያዙት ገንዘብም አይመለስም፡፡
- መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
በጅማ ዞን የሠቃ ጨቆርሳ ወረዳ ዕቅድ እና ገንዘብ ጽ/ቤት
✨ messages.ai_summary
Open tender for building construction works by the Seka Chekorsa Woreda Finance Office in Jimma Zone, Oromia. Eligible bidders must be legally licensed firms graded GC 5V and BC-IV or above, with renewed trade license, tax compliance, supplier registration, VAT registration, and clearance. Full requirements are in the tender document.
