በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በአ/ከ/ክ/ከተማ ወረዳ 12 የኮልፌ ጤና ጣቢያ ለ2018 በጀት ዓመት ለስራ የሚሆኑ የህክምና መገልገያ መሳሪያ፣ መድሀኒት እንዲሁም የላብራቶሪ ሪኤጀንቶች ከህጋዊ አቅራቢዎች በብሔራዊ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በአ/ከ/ክ/ከተማ ወረዳ 12 የኮልፌ ጤና ጣቢያ ለ2018 በጀት ዓመት ለሰራተኞቹ የመስተንግዶ ጨረታ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የካፍቴሪያ የመስተንግዶ/የአገልግሎት ግዥ ጨረታ 5000 (አምስት ሺ ብር ብቻ) ከዚህ በላይ በተዘረዘሩት ሎቶች መሠረት የምትችሉ / ከህጋዊ አቅራቢዎች በብሔራዊ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።