ቀይ ኮከብ ቅድመ አንደኛ፣ አንደኛ እና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት ሊያሰራው ለፈለገው ስራ በግንባታ ዘርፍ ላይ የሚሰሩ ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ በማወዳደር ለማሰራት ይፈልጋል፡፡
በአራዳ ክ/ከተማ በወረዳ 02 ስር የሚገኘው የቀይ ኮከብ ቅድመ አንደኛ፤ አንደኛ እና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት ለ2019ዓ.ም በጀት አመት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
በአራዳ ክ ከተማ በወረዳ 02 ስር የሚገኘው የቀይ ኮከብ ቅድመ አንደኛ፣ አንደኛ እና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት ለ2018 ዓ.ም በጀት አመት የጨረታ መ/ቁ 002/2018 ዓ.ም ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
ቀይ ኮከብ ቅድመ አንደኛ አንደኛ እና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት ሊያሰራው ለፈለገው ስራ የጥገና ዘርፍ ላይ የሚሰሩ ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ በማወዳደር ለማሰራት ይፈልጋል።
በአራዳ ክ/ከተማ የቀይ ኮከብ ቅድመ አንደኛ፤ አንደኛና መካከለኛ ደ/ት/ቤት በ2018 ዓ.ም በጀት ት/ቤት ውስጥ የመምህራንና የአስተዳደር ሰራተኞች የሻይ ክበብ ወይም ካፌ ያልተሟሉ እቃዎችን ማሟላት የሚችሉ በተጨማሪም የሻይ ክበብ የሚስፈልገውን ማሟላት የሚችሉ እና ስራውን በጥራት በመስራት የሻይ ቤት ክበብ ልምድ ያለው /ያላት/ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።