በአራዳ ክ/ከተማ በወረዳ 02 ስር የሚገኘው የቀይ ኮከብ ቅድመ አንደኛ፤ አንደኛ እና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት ለ2019ዓ.ም በጀት አመት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
በአራዳ ክ/ከተማ ወረዳ 02 የቀይ ኮከብ ቅድመ አንደኛ፣ አንደኛ እና መካከለኛ /ደ/ት/ቤት
ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ መ/ቁ 001/2019 ዓ.ም
በአራዳ ክ/ከተማ በወረዳ 02 ስር የሚገኘዉ የቀይ ኮከብ ቅድመ አንደኛ፤ አንደኛ እና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት ለ2019ዓ.ም በጀት አመት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈላጋል።
|
የሎት ቁጥር
|
የሎት አይነት በዕቃና በአገልግሎት
|
መያዝ ያለበት የጨረታ ማስከበሪያ
|
የጨረታ ሰነድ መሸጥ የሚጀምርበት ቀን |
የጨረታ መዝጊያ ቀን
|
ለሁሉም ዕቃዎች
|
|
በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ
|
በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 11ኛው የስራ ቀን |
ለሁልም እቃዎች ናሙና መቅረብ አለበት
|
|||
|
ሎት 1
|
የደንብ ልብስ እና የደንብ ልብስ ስፌት 6211
|
11,000
|
|
|
|
|
ሎት 2
|
አላቂ የቢሮ እቃዎች 6212
|
10,500
|
|
|
|
|
ሎት 3
|
የሕትመት ዕቃዎች -6213
|
4,000
|
|
|
|
|
ሎት 4
|
አላቂ የሕክምና ዕቃዎች -6214
|
3,000
|
|
|
|
|
ሎት 5
|
አላቂ የትምህርት ዕቃዎች 6215
|
10,900
|
|
|
|
|
ሎት 6
|
አላቂ የፅዳት ዕቃዎች -6218
|
14,450
|
|
|
|
|
ሎት 7
|
ልዩ ልዩ መሳሪዎች 6219
|
4,000
|
|
|
|
|
ሎት.8
|
ቋሚ እቃ 6314
|
9,500
|
|
|
|
|
ሎት.9
|
ለማሽነሪ እድሳት ጥገና እና CCTV ካሜራ 6243
|
3,400
|
|
|
|
|
|
አጠቃላይ ድምር
|
70,750
|
|
|
|
በዚሁም መሰረት በጨረታው ለመሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች የሚከተሉትን ቅድመ ሁኔታዎች ማሟላት ይኖርባቸዋል።
❖ በዘርፉ ህጋዊ ንግድ ምዝገባ፤ የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያላቸው፤ የዘመኑን ግብር ከፍለው ፍቃድ ያደሱ፤ በጨረታ ይሳተፉ ታክስ ክሊራንስ ማቅረብ አለባቸው።
❖ ተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢና የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር ያለዉና ማስረጃ ማቅረብ የሚችል።
❖ በመንግስት ግዢ ኤጀንሲ ድረ ገፅ በአቅራቢ የተመዘገቡ የምዝገባ ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ አስር /10/ የስራ ቀናት ዝርዝር የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ 200/ሁለት መቶ ብር / ፋይናንስ ቢሮ ቁጥር 03 በመቅረብ በስራ ሰዓት መግዛት የሚችሉ መሆኑን ይገልፃል።
❖ ማንኛውም ተጫራች በሰነዱ ላይ ናሙና እንዲቀርብባቸው ለሚጠየቁ ዕቃዎች ጨረታው ከመከፈቱ በፊት ናሙና ማቅረብ ግዴታ አለበት።
❖ ተጫራቾች ባቀረቡት ዋጋ ዝርዝር ቫት /VAT/ ማካተት አለባቸው ቫት ሳይካተት የቀረበ ዋጋ አለማካተቱን ካልገልጸ እንዳካተቱ ይቆጠራል።
❖ ተጫራቾች ስፔስፊኬሽን ለሚያስፈልጋቸው ዕቃዎች ስፔስፊኬሽን ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
❖ ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ምድብ ለይተው ለእያንዳንዱ ምድብ የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ በተረጋገጠ ሰነድ ሲፒኦ /CPO/ ከጨረታ ሰነዱ ጋር በፖስታ በማሸግ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
❖ ተጫራቾች ያሸነፉባቸውን እቃዎች በራሳቸው ትራንስፖርት የት/ቤቱ ንብረት ክፍል ድረስ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
❖ ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የሚጫረቱበትን የመወዳደሪያ ዋጋ ሞልተው ዋናውንና ኮፒውን በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ለዚሁ ተብሎ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው።
❖ ጨረታው በ11ኛው ቀን በ4፡00 ሰዓት ታሽጎ በ4፡30 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል 11ኛው ቀን የስራ ቀን ላይ ካልዋ በሚቀጥለው የስራ ቀን ጨረታው ይከፈታል።
❖ ተጫራቾች በሚያቀርቡት የመወዳደሪያ ሃሳብ ላይ ሙሉ ስምና ፊርማቸውን የድርጅቱን ማህተም ማድረግ አለባቸው።
❖ መ/ቤቱ አቅርቦቱን 20% በመቶ መጨመር ወይም መቀነስ ይችላል።
❖ ተጫራቾች የጨረታ አሸናፊው እንደታወቀ ያሸነፈበትን ከጠቅላላዋጋው 10% የውል ማስከበሪያ /ዋስትና በባንክ በተረጋጋጠ ሲፒኦ ማስያዝ ይኖርባቸዋል፤ ተጫራቾች የአሸናፊነት ደብዳቤ ከተገለጸበት እስከ 7 ቀን በኋላ ቀርቦ ውል ካልፈረመ ለጨረታ ያስያዘው ገንዘብ ተወርሶ ለመንግስት ገቢ ይደረጋል።
❖ አድራሻ፡- ቀይ ኮከብ ቅድመ አንደኛ፤ አንደኛና መካከለኛ /ደ/ት/ቤት ልዩ ስሙ ጣሊያን ሰፈር ወይም ከዮሃንስ ቤተክርስትያን ወደ ጎጃም በረንዳ በሚወስደው መንገድ አራት መንታ ተብሎ በሚጠራው አካባቢ ነው።
❖ ለበለጠ መረጃ በት/ቤቱ ስልክ ቁጥር 011-1-71-50–64 ደውለው ይጠይቁ
በአራዳ ክ/ከተማ ወረዳ 02 የቀይ ኮከብ ቅድመ አንደኛ፤ አንደኛና መካከለኛ ደ/ት/ቤት
