የኢትዮጵያ ስራ አመራር ኢንስቲትዩት ልዩ ልዩ ያገለገሉ ንብረቶችን ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
የተለያዩ ያገለገሉ እቃዎች ባሉበት በግልጽ ጨረታ ለመሸጥ የተዘጋጀ የጨረታ ሰነድ ቁጥር ገ/ላ/ኢ/03/2017 ግራንድ በላሊበላ ኢንተርፕራይዝ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
የኢትዮጵያ ሲቪል ሰርቪስ የተለያዩ ያገለገሉ ንብረቶችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፍልጋል።
የኢፌዴሪ የመንግሥት ግዥ አገልግሎት ንብረትነታቸው የአደጋ ስጋት አመራር ኮሚሽን፣ የሃዋሳ ዩኒቨርሲቲ፣ የባዮ ኢመርጂንግ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት፣ የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅት፣ የመንግሥት ግዥ አገልግሎት እና የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ባለሥልጣን የሆኑ የተለያዩ ንብረቶች ባሉበት ቦታና ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
የሲቪል ማህበረሰብ ድርጀቶች ባለስልጣን በተቋሙ ውስጥ አገልግሎት የሰጡ የተሽከርካሪ ጎማዎችና መለዋወጫዎች የውሃ ማጣሪያ ፣ አሮጌ ጠረጴዛ MDFዎች እና የተፈታቱ የፋይል መደርደሪያ ብረቶች፣ የኮምፒውተር ቀለም ቀፎዎች እና ወዘተ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር አቃቂ በሚገኘው መጋዘን ውስጥ መልሶ ጥቅም ላይ ማዋል ያልቻሉ የአገልግሎት ጊዜያቸው ያበቃ ልዩ ልዩ ብረታ ብረቶች፣ ፕላስቲኮች እና ማሽነሪዎች ባሉበት ሁኔታና ቦታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል::
ሆራይዘን አዲስ ጎማ ማ/ኃላ/የተ/የግ/ማ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የሕዝብ መዝናኛ ቦታዎች አስተዳደር ኮርፖሬሽን ያገለገሉ ንብረቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር የኮምቦልቻ መንገድ ጥገና ዲስትሪክት የተለያዩ ያገለገሉ የቢሮ እና ሌሎች ንብረቶችን ባሉበት ቦታና ሁኔታ በግልፅ ጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል።
በፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን የልዩ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የማይንቀሳቀሱ እና አገልግሎት ሰጥተው ተመላሽ የተደረጉ የተለያዩ የግንባታ እቃዎች (የቧንቧ እቃዎች፣ የኤሌክትሪክ እቃዎች፣ የእጅ መሳሪያዎች ሌሎች ልዩ ልዩ መሳሪያዎች፣ ያገለገሉ የሻወር ገንዳዎች፣ የሽንት ቤት መቀመጫዎች፣ ያገለገሉ የእቃ ማጠቢያ ሳህኖች፣ ያገለገሉ የሻወር ቦይለሮች እና የሻወር ማሞቂያ መቆጣጠሪያዎች እና የጽህፈት መሳሪያዎች፣ ያገለገሉ ፕሪንተሮች፣ ኮምፒውተሮች እና የኮምፒውተር ቶነሮች እንዲሁም ያገለገሉ መደርደሪያዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
ኢትዮ ቴሌኮም ደቡብ ምሥራቅ ሪጅን በሞጆ ከተማ ሞጆ ቴሌ ቅጥር ግቢ ውስጥ የሚገኝ የተለያዩ ያገለገሉ የብረት መስኮቶች፣ የብረትና የእንጨት በሮች፣ የአጥር በሮች፣ RHS Grill Ega Sheet & Frames እና የፕላስቲክ በርሜሎች ፍላጎቱ ላላቸው ድርጅቶች /ግለሰቦች/ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
የኢትዮጵያ መድን ድርጅት ለ2018 ዓ.ም የሥራ ዘመን የሚያገለግሉ አጀንዳዎችንና ቀን መቁጠሪያዎች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት የተለያየ ቀለም ያላቸው A5 45 ግራም ወረቀት፣ ፕሬስ ላይን በርሜል፤ ትንሽና ትልቅ የቀለም ቆርቆሮ፣ የኮንክሪት መኪና መገደቢያ ድንጋይ፤ የተለያዩ ፓዶች፣ ፕሌት፣ አገልገሎት የሰጡ ብረታ ብረቶች፣ አገልግሎት የሰጡ ሚስማሮች፣ የሊድ ማቅለጫ ሞልድ መሥሪያ፣ ፊልተሮች፣ አገልግሎት የሰጡ ወንበርና ጠረጴዛዎች፣ የሮልአፕ ብረቶች፣ ዕቃ ታሽጐበት የመጣ ላስቲከ፣ አገልግሎት የሰጡ ጐማዎች፣ ከመነዳሪዎች፣ አገልግሎት የሰጡ የፎርክሊፍትና የማሽን መለዋወጫዎች ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
RADO (hereafter referred to as "the Organization') now invites wax-sealed bids from interested eligible bidders for the bid described above.
The organization invites bidders to compete for supply of items listed hereunder.
The International Community School of Addis Ababa (ICS) invites Interested bidders to submit price offers to purchase for the following used materials on an "AS IS" basis.
የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር አቃቂ በሚገኘው መጋዘን ውስጥ ያገለገሉ ልዩ ልዩ ብረታ ብረቶች፣ ፕላስቲኮች እና ማሽነሪዎች ባሉበት ሁኔታና ቦታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል::
ሞሃ የለስላሳ መጠጦች ኢንዱስትሪ አክሲዮን ማህበር ሽሮ ሜዳ በሚገኘው የድርጅቱ መጋዘን ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የተለያዩ ዓይነት ያገለገሉ ዕቃዎች በጨረታ በማወዳደር ባሉበት ሁኔታ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
በአዳማ ጉምሩከ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት ያገለገሉ ተሽከርካሪ ወንበሮች ፣ ያገለገሉ የተሽከርካሪ መለዋወጫ ፣ ያገለገሉ ጎማዎች ፣ ቸርኬዎች እና ሌሎች እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
ቱምሳ ዴቬሎፕመንት ግሩፕ ያገለገሉ ሙሉ የወተት ማቀነባበሪያ ማሽን ዕቃዎችን በጨረታ ለማስወገድ ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም በጨረታው መወዳደር የምትፈልጉ ተጫራቾች ከዚህ በታች የተመለከቱትን መስፈርቶች በማሟላት መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን ፡