ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት የተለያየ ቀለም ያላቸው A5 45 ግራም ወረቀት፣ ፕሬስ ላይን በርሜል፤ ትንሽና ትልቅ የቀለም ቆርቆሮ፣ የኮንክሪት መኪና መገደቢያ ድንጋይ፤ የተለያዩ ፓዶች፣ ፕሌት፣ አገልገሎት የሰጡ ብረታ ብረቶች፣ አገልግሎት የሰጡ ሚስማሮች፣ የሊድ ማቅለጫ ሞልድ መሥሪያ፣ ፊልተሮች፣ አገልግሎት የሰጡ ወንበርና ጠረጴዛዎች፣ የሮልአፕ ብረቶች፣ ዕቃ ታሽጐበት የመጣ ላስቲከ፣ አገልግሎት የሰጡ ጐማዎች፣ ከመነዳሪዎች፣ አገልግሎት የሰጡ የፎርክሊፍትና የማሽን መለዋወጫዎች ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
Berhanena selam printing enterprise (ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት)
የጨረታ ማስታወቂያ
ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት የተለያየ ቀለም ያላቸው A5 45 ግራም ወረቀት፣ ፕሬስ ላይን በርሜል፤ ትንሽና ትልቅ የቀለም ቆርቆሮ፣ የኮንክሪት መኪና መገደቢያ ድንጋይ፤ የተለያዩ ፓዶች፣ ፕሌት፣ አገልገሎት የሰጡ ብረታ ብረቶች፣ አገልግሎት የሰጡ ሚስማሮች፣ የሊድ ማቅለጫ ሞልድ መሥሪያ፣ ፊልተሮች፣ አገልግሎት የሰጡ ወንበርና ጠረጴዛዎች፣ የሮልአፕ ብረቶች፣ ዕቃ ታሽጐበት የመጣ ላስቲከ፣ አገልግሎት የሰጡ ጐማዎች፣ ከመነዳሪዎች፣ አገልግሎት የሰጡ የፎርክሊፍትና የማሽን መለዋወጫዎች ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
- ተጫራቾች በጨረታው ለመሳተፍ ሕጋዊና የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያላቸውና የዘመኑን ግብር የከፈሉ መሆን አለባቸው፡፡
- በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልግ ግስሰብ ወይም ድርጅት ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ጊዜ ጀምር ለተከታታይ 10 ቀን ድረስ በዋናው ቅጥር ግቢ በሚገኘው የማርኬቲንግ ሽያጭ ዳይሬክቶሬት ቢሮ ድረስ በመምጣት የጨረታ ሠነዱን የማይመስስ ብር 200 በመክፈል መግዛትና ንብረቶቹንም ማየት ይቻላል።
- ተጫራቾች በጨረታው ለመሳተፍ የተጠየቀውን የጨረታ ማስከበሪያ ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡
- ተጫራቾች ንብረቶቹን የሚገዛበትን ዋጋ በሰም በታሸገ ፖስታ ለዚሁ በተዘጋጀው ሣጥን ውስጥ መክተት ይኖርባቸዋል፣ ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ11ኛው ቀን ከጠዋቱ በ4:00 ሰዓት ተዘግቶ በዚያኑ ቀን በ4:30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ጨረታው ይከፈታል፡፡
- ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት
