Tender Detail

Tender Details

  • Company F.D.R.E Authority for civil Society Organization (የኢ.ፌ.ዲ.ሪ የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ባለስልጣን)
  • Address ቴዎድሮስ አደባባይ ከፍ ብሎ ኅብረት ኢንሹራንስ ሕንፃ 6ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 608 : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 09-10-20-47-68
  • Websitehttps://acso.gov.et
  • Deadline04 Mar 2025, 10:00 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Used Items

የሲቪል ማህበረሰብ ድርጀቶች ባለስልጣን በተቋሙ ውስጥ አገልግሎት የሰጡ የተሽከርካሪ ጎማዎችና መለዋወጫዎች የውሃ ማጣሪያ ፣ አሮጌ ጠረጴዛ MDFዎች እና የተፈታቱ የፋይል መደርደሪያ ብረቶች፣ የኮምፒውተር ቀለም ቀፎዎች እና ወዘተ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

F.D.R.E Authority for civil Society Organization (የኢ.ፌ.ዲ.ሪ የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ባለስልጣን)


 

የጨረታ ማስታወቂያ

 

የሲቪል ማህበረሰብ ድርጀቶች ባለስልጣን በተቋሙ ውስጥ አገልግሎት የሰጡ የተሽከርካሪ ጎማዎችና መለዋወጫዎች የውሃ ማጣሪያ ፣ አሮጌ ጠረጴዛ MDFዎች እና የተፈታቱ የፋይል መደርደሪያ ብረቶች፣ የኮምፒውተር ቀለም ቀፎዎች እና ወዘተ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

  1. ማንኛውም ተጫራች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ንብረቶቹ በሚገኙበት በአዲስ አበባ ከተማ ቴዎድሮስ አደባባይ ከፍ ብሎ ህብረት ኢንሹራንስ ህንፃ 8ተኛ ፎቅ የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ባለስልጣን መሰረታዊ አገልግሎት ስራ አስፈፃሚ ከጠዋቱ 3፡00 እስከ 10፡00 ሰዓት ድረስ መመልከት ይችላሉ፡፡
  2. ተጫራቾች የሚገዙትን ንብረት ጠቅላላ ዋጋ 20 በመቶ (20%) የጨረታ ማስከበሪያ በሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ባለስልጣን በሚል ስም በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ (cpo) ከአዲስ አበባ ውጪ ከሆነ ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ቅርንጫፍ ብቻ መሆን ይኖርበታል። አሸናፊዎች ያስያዙት የጨረታ ማስከበሪያ ያሸነፉትን ጠቅላላ ዋጋ ከፍለው ሲመጡ ተመላሽ ይሆናል፤ ለተሸነፉት ተጫራቾች የጨረታ ግምገማ ውጤት በጨረታ አፅዳቂ መፅደቁ ወይም ውድቅ መሆኑ በማስታወቂያ ከተገለጸ በኋላ ሲፒኦ ተመላሽ ይደረጋል፡፡
  3. ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በአየር ላይ የሚቆይበት ጊዜ 10 የስራ ቀናቶች ሆኖ በ11ኛው ቀን ጨረታው 4፡00 ተዘግቶ 4፡30 የሚከፈት ይሆናል፡፡
  4. ተጫራቾች ከድርጅቱ የግዥና ፋይናንስ ስራ አስፈፃሚ ክፍል ቢሮ ቁጥር 606 የንብረቶቹን ዝርዝር መረጃ የያዘ የተጫራቾች መመሪያ እና የዋጋ ማቅረቢያ 200 /ሁለት መቶ ብር/ እየከፈሉ በመግዛት ከሰነዱ ላይ ሙሉ ዝርዝሩን ያገኛሉ፡፡
  5. የጨረታ ሰነዱን በታሸገ ኤንቨሎፕ /ፖስታ/ አዲስ አበባ ከተማ ቴዎድሮስ አደባባይ ከፍ ብሎ ህብረት ኢንሹራንስ ህንፃ 8ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 805 በመገኘት የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፣
  6. ድርጅቱ ለአሻሻጡ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ለተጨማሪ ማብራሪያ በስልክ ቁጥር 09-10-20-47-68 / 09-13-03-47- 44-

/ 09-11-89-44-13 / 011-558-23-70

 

 

የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ባለስልጣን

 

Save Tender