Tender Detail

Tender Details

  • Company Ethiopian Insurance Corporation (የኢትዮጵያ መድን ድርጅት)
  • Address Lagar, Ras Mekonen Ave, Addis Ababa, Ethiopia, Phone: 011-551 24 00
  • Websitehttps://eic-et.com/branches/
  • Deadline31 Jan 2025, 2:00 PM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Used Items

የኢትዮጵያ መድን ድርጅት ለ2018 ዓ.ም የሥራ ዘመን የሚያገለግሉ አጀንዳዎችንና ቀን መቁጠሪያዎች በጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

Ethiopian Insurance Corporation (የኢትዮጵያ መድን ድርጅት)


 

የጨረታ ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ማስታወቂያ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏

የጨረታ ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ቁጥር ፡- ኢአጽ/ግንአዳ/006/2017

 

የኢትዮጵያ መድን ድርጅት ለ2018 ዓ.ም የሥራ ዘመን የሚያገለግሉ አጀንዳዎችንና ቀን መቁጠሪያዎች በጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

 

 ምድብ

 ተ.ቁ

 የዕቃው ዓይነት

 ብዛት

 ምድብ

 1

 1

 መካከለኛ አጀንዳዎች (Diary)

 40,000

 2

 ልዩ አጀንዳዎች (Diary)

 5,000

 ምድብ

 2

 1

 የግድግዳ ቀን መቁጠሪያዎች

 3,000

 2

 የጠረጴዛ ቀን መቁጠሪያ

 30,000

 

ስለሆነም  ከዚህ  በታች  የተገለጹትን  መስፈርቶች  የሚያሟሉ  አቅራቢዎች  በጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ው   እንዲሳተፉ  ተጋብዘዋል

  1. በጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ው የሚወዳደሩ ተጫራቾች ሕጋዊ የታደሰ የንግድ ሥራ ፍቃድ ያላቸውና በመንግስት ግዥና ንብረት አስተዳደር ኤጀንሲ የአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ ለመመዝገባቸው ከድረ-ገጹ (website) አትመው ከጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ሰነዱ ጋር ማያያዝ ይኖርባቸዋል፡፡
  2. ተጫራቾች በተጨማሪ እሴት ታክስ /VAT/ ከፋይነት የተመዘገቡና የግብር መለያ ሰርተፊኬት ያላቸው መሆኑን የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት እና ታክስ ክሊራንስ ማቅረብ አለባቸው፡፡
  3. ተጫራቾች ለእያንዳንዱ ምድብ የማይመለስ ብር 500 (አምስት መቶ ብር) በመክፈል የጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ሰነዱን ይህ ማስታወቂያ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለገሐር በሚገኘው የድርጅቱ ዋና መስሪያ ቤት ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 108 ድረስ በመቅረብ መግዛት ይችላሉ፡፡
  4. ተጫራቾች ለምድብ አንድ ብር 400,000.00 (ብር አራት መቶ ሺህ) እንዲሁም ለምድብ ሁለት ብር 155,000.00 (ብር አንድ መቶ ሃምሳ አምስት ሺህ) የጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ማስከበሪያ በባንክ ክፍያ ማዘዣ (CPO) ወይም ለዘጠና (90) ቀናት የሚቆይ ቅድመ ሁኔታ ያላስቀመጠ የባንክ ዋስትና ከጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ሰነዱ ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው፡፡
  5. ተጫራቾች መወዳደሪያ ሠነዳቸውን በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ ለገሐር በሚገኘው የድርጅቱ ዋና መስሪያ ቤት ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 108 በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ጥር 23 ቀን 2017 ዓ.ም እስከ 8፡00 ሰዓት‍‍‌‍‍‍‌‍‍‍‍‌‍‌‍ ድረስ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡ ጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ው ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በእለቱ ማለትም ጥር 23 ቀን 2017 ዓ.ም በኢንተርፕራይዝ አገልግሎት ጽ/ቤት የስብሰባ አዳራሽ በሚከተለው የጊዜ ሰሌዳ መሰረት ይከፈታል፡፡ ምድብ 1 ከቀኑ 8:30 ሰዓት እንዲሁም ምድብ ሁለት ከቀኑ 8፡45 ሰዓት ይከፈታል፡፡
  6. መሥሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
  7. ለተጨማሪ ማብራሪያ በስልክ ቁጥር 011-5-51-24-00 የውስጥ መስመር 237/262 ወይም በቀጥታ 011-5-50-49-31 መጠየቅ ይቻላል፡፡

 

የኢትዮጵያ መድን ድርጅት

 

Save Tender