Tender Detail

Tender Details

  • Company ኢትዮ ቴሌኮም ደቡብ ምስራቅ ሪጅን
  • Address አዳማ ከተማ ኦሮሚያ ልማት ማህበር ህንጻ 5ኛ ፎቅ ላይ በሚገኘው የመስሪያ ቤቱ ሶርሲንግ ክፍል ፡ ኦሮሚያ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 022-111-0994
  • Websitehttps://www.ethiotelecom.et
  • Deadline05 Feb 2025, 11:30 PM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Used Items

ኢትዮ ቴሌኮም ደቡብ ምሥራቅ ሪጅን በሞጆ ከተማ ሞጆ ቴሌ ቅጥር ግቢ ውስጥ የሚገኝ የተለያዩ ያገለገሉ የብረት መስኮቶች፣ የብረትና የእንጨት በሮች፣ የአጥር በሮች፣ RHS Grill Ega Sheet & Frames እና የፕላስቲክ በርሜሎች ፍላጎቱ ላላቸው ድርጅቶች /ግለሰቦች/ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

ኢትዮ ቴሌኮም ደቡብ ምስራቅ ሪጅን


ethio telecom

ያገለገሉ  ዕቃዎች  ሽያጭ  የጨረታ  ማስታወቂያ

 

ኢትዮ ቴሌኮም ደቡብ ምሥራቅ ሪጅን በሞጆ ከተማ ሞጆ ቴሌ ቅጥር ግቢ ውስጥ የሚገኝ የተለያዩ ያገለገሉ የብረት መስኮቶች፣ የብረትና የእንጨት በሮች፣ የአጥር በሮች፣ RHS Grill Ega Sheet & Frames እና የፕላስቲክ በርሜሎች ፍላጎቱ ላላቸው ድርጅቶች /ግለሰቦች/ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

በዚሁ መሰረት በጨረታ ለመሳተፍ የሚፈልግ ግለሰብ / ድርጅት የጨረታ ሰነድ ለመግዛት በሚመጡበት ወቅት ድርጅት ከሆነ የዘመኑን ግብር የከፈሉና የታደሰ የንግድ ፍቃድ ፤ ግለሰብ ከሆነ የታደሰ መታወቂያ ወይም ማንነታቸውን የሚገልፅ ማስረጃ ዋናውን እና ኮፒ ይዘው መቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡

  1. ተጫራቾች ዝርዝር መግለጫ የያዘውን የጨረታ ሰነድ ከጥር 6 ቀን 2017 ዓ.ም ጀምሮ እስከ ጥር 28 ቀን 2017 ዓ.ም ከሰኞ እስከ ዓርብ በሥራ ሰዓት አዳማ ከተማ ኦሮሚያ ልማት ማህበር ህንጻ 5ኛ ፎቅ ላይ በሚገኘው የመሥሪያ ቤቱ ሶርሲንግ ክፍል በመቅረብ ስለጨረታው መረጃ ማግኘትና የማይመለስ ብር 200.00 (ሁለት መቶ ብር) በመክፈል የጨረታውን ሠነድ በመግዛት መወዳደር ይችላሉ፡፡
  2. ተጫራቾች በጨረታው ለመሳተፍ ውጤቱ እንደታወቀ የሚመለስ የጨረታ ማስከበሪያ ከታወቀ ባንክ ተረጋግጦ በሚቀርብ ዋስትና (CPO) ለተጠቀሱት ላገለገሉ ዕቃዎች የሚያቀርቡትን ጠቅላላ ዋጋ (የሚጫረቱበትን ዋጋ) 10% (አስር ከመቶ) ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡
  3. የጨረታ ሰነዱን የገዙ ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ከገዙበት አድራሻ የበር መግቢያ ፈቃድ በመውሰድ እና የታደሰ መታወቂያ በመያዝ ጨረታው አየር ላይ እስከሚቆይበት ዕለት ድረስ ዕቃዎቹን ባሉበት ሁኔታ ማየት ይችላሉ፡፡
  4. ተጫራቾች የተጠቀሱት ያገለገሉ ዕቃዎች የሚገዙበትን ዋጋ ተእታ (VAT) ጨምረው በዋጋ ማስገቢያ ቅጽ ላይ በማካተት በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ሙሉ አድራሻቸውን እና የጨረታውን ቁጥር በመጥቀሰ በኢትዮ ቴሌኮም ደቡብ ምስራቅ ሪጅን ጽ/ቤት፣ አዳማ ከተማ ኦሮሚያ ልማት ማህበር ህንጻ 5ኛ ፎቅ ላይ በሚገኘው የመሥሪያ ቤቱ ሶርሲንግ ከፍል ጥር 28 ቀን 2017 ዓ.ም 5፡30 ሰዓት ድረስ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡

 

ኢትዮ  ቴሌኮም  ደቡብ  ምሥራቅ  ሪጅን

 

Save Tender