Tender Detail

Tender Details

  • Company የአዳማ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅርንጫፍ ጽ/ቤት
  • Address አዳማ በከልቻ ትራንስፖርት አክሲዮን ማህበር አጠገብ ያለው ቢሮአችን ሦስተኛ (3) ፎቅ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 022-211-58-07
  • Website
  • Deadline27 Dec 2024, 9:45 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Used Items

በአዳማ ጉምሩከ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት ያገለገሉ ተሽከርካሪ ወንበሮች ፣ ያገለገሉ የተሽከርካሪ መለዋወጫ ፣ ያገለገሉ ጎማዎች ፣ ቸርኬዎች እና ሌሎች እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

የአዳማ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅርንጫፍ ጽ/ቤት


ግልጽ  የጨረታ  ማስታወቂያ  ቁ-1/17

 

በአዳማ ጉምሩከ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት ያገለገሉ ተሽከርካሪ ወንበሮች ፣ ያገለገሉ የተሽከርካሪ መለዋወጫ ፣ ያገለገሉ ጎማዎች ፣ ቸርኬዎች እና ሌሎች እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። በመሆኑም በጨረታ ለመካፈል ለሚፈልጉ እና ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶችን የሚያሟሉ ተጫራቾች እንዲወዳደሩ ይጋብዛል፡፡

  1. በጨረታው ማንኛውም ግለሰብ ወይም ድርጅት መሳተፍ ይችላል፡፡
  2. ተጫራቾች ሕጋዊ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያላቸውና የዘመኑን ግብር የከፈሉና እንዲሁም የንግድ መለያ ቁጥር(TIN) ማቅረብ የሚችሉ መሆን ይኖርበታል፡፡
  3. ተጫራቾች ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 ቀናት ውስጥ የማይመለስ 100.00 (አንድ መቶ ብር) በመክፈል የጨረታ ሰነዱን በከልቻ ትርንስፖርት አክሲዮን ማህበር አጠገብ ባለው አዲስ ህንጻ 3ኛ ፎቅ በሚገኘው አዳማ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በግዥና ፋይናንስ ቡድን ካሼር ቢሮ መግዛት ይችላሉ፡፡
  4. ተጫራቾች በጨራታው ሰነድ ላይ የተወዳደሩትን የእቃ ዝርዝር በመግለፅ የታሸገ ኤንቨሎፕ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 16ኛው ቀን ድረስ እቃውን በአካል በመመልከት ለዚሁ በተዘጋጀ የጨረታ ሳጥን ውስጥ ህንጻ 3ኛ ፎቅ በሚገኘው አዳማ ጉምሩከ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በግዢና ፋይናንስ ቡድን ካሼር ቢሮ ማስገባት ይችላሉ፡፡
  5. ጨረታው ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው ባሉበት ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ16ኛው ቀን ከጠዋቱ 3፡45 ታሽጎ ከጠዋቱ 4፡00 በግዥና ፋይናንስ ቡድን ቢሮ ይከፈታል፡፡ ዕለቱ የሥራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የሥራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት የጨረታ ሳጥኑ ታሽጎ ይከፈታል በመሆኑም የጨረታ ሳጥኑ ከታሸገ በኋላ የሚቀርብ ማንኛውም የጨረታ ሰነድ ተቀባይነት የለውም፡፡
  6. አሸናፊው በውስጥ ማስታወሻ ከተገለፀበት ቀን ጀምሮ በ 5 ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ እቃውን መውሰድ ይኖርበታል፡፡
  7. ቅ/ጽ/ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊል ወይም ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበት ነው።

በስልክ ቁጥር +251-22-211-67-52 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል።

 

የአዳማ  ጉምሩክ  ኮሚሽን  ቅ/ጽ/ቤት

Save Tender