በደቡብ ወሎ ዞን ቦረና ወረዳ የመካነ-ሠላም ጠቅላላ ሆስፒታል የጽዳት ስራን አውት ሶርስ በማድረግ ለአንድ አመት ቆይታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማፀዳት ይፈልጋል፡፡
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በኦሮሞ ብሔረሰብ ዞን የጨፋ ሮቢት ከተማ አስተዳደር ገንዘብ /ጽ ቤት በ2018 በጀት አመት በመደበኛ በጀት ለሚገዛቸው የእስቴሽነሪ ማቴሪያሎች፤ ፈርኒቸር፣ የፅዳት እቃ፣ ኤሌክትሮኒከስ የመኪና ማቴሪያል ግዥ ህጋዊ ፍቃድ ካላቸው ድርጅቶች ላይ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛትይፈልጋል፡፡
የመንግስት ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር ሰሜን ምዕራብ ሪጅን ጽ/ቤት ለ2018 ዓ/ም በጀት ዓመት የተለያዩ አላቂ የጽህፈት መሳሪያዎች፣ ሌሎች አላቂ ዕቃዎች፣ ቋሚ ዕቃዎች /ፈርኒቸር/፣ የጽዳት ዕቃዎችና የደንብ ልብሶችን፤ የመኪና ጎማዎች፤ የአገልግሎት ግዥዎች (የኮፒውተርና ተዛማጅ የቢሮ ዕቃዎች ጥገና እና የተሽከርካሪ ጥገና) በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል፡፡
በአፈ/ክስ ክርክር ጉዳይ ምክንያት በደ/ማርቆስ ከተማ ቀበሌ 09 ክልል የሚገኝ 150 ካ.ሜትር ቦታ ላይ የተሰራ መኖሪያ ቤት መስከረም 08 ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 3፡30 ሰዓት እስከ 5፡30 ሰዓት ባለው ጊዜ በጨረታ ይሸጣል ፡፡
በአብክመ በኦሮሞ ብሔረሰብ አስተዳደር ዞን የጅ/ጥ/ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2018 በጀት አመት በመደበኛ በጀት ለጅ/ጥ/ወ ለሴክተር መስሪያ ቤት ተሸከርካሪዎች አገልግሎት የሚውሉ ልዩ ልዩ እቃዎች እና ለመስሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ ቋሚና አላቂ የቢሮ እቃዎችን በብሄራዊ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
የመኪና ኪራይ አገልግሎት 2018ዓ.ም ግዥ
በኢ.ፌ.ዲ.ሪ መንግስት ሰራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር የሰሜን ምስራቅ ሪጅን ጽ/ቤት ለወልድያ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ቢሮ አገልግሎት የሚውል ቤት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል።
EiTEX የተለያዩ የግንባታ እቃዎች
ሞዴስ ግዥበድጋሜ
የመሪ ፓፕ ግዥ
የተሸከርካሪዎች እቃ ግዥ 2018/ በድጋሚ የወጣ/
የደ/ብርሃን ዩኒቨርሲቲ መገዘዝ ንግድና የማማከር ሥራዎች ኢንተርፕራይዝ ከዚህ በታች በሎት የተዘረዘሩትን ሎት 1፡ የተለያዩ ያገለገሉ ማሽኖች፣ ያገለገሉ የመኪና ጎማዎችና ባትሪ እና የብረት ቀለም/431/ ሽያጭ፤ ሎት 2፡ የሰርገኛና ጥቁር ጤፍ ሰብል በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
የባህር ዳር ከተማ አስተዳደር ከተማና መሰረተ ልማት መምሪያ የከተማ ቦታን በሊዝ ስለመያዝ በሚደነግገው አዋጅ ቁጥር 721/2004 አንቀፅ 8 ንዑስ አንቀፅ 1 መሰረት በ2018 በጀት ዓመት 1ኛ ዙር የመሬት ሊዝ ጨረታ ለመኖሪያ አገልግሎት 175 እና የንግድ 12 ቦታዎች በድምሩ 187 ቦታዎችን በጨረታ ለተጫራቾች ማስተላለፍ ይፈልጋል፡፡
የአንኮበር ፕሮጀክት Construction of Fence Work Labour Cost OnlY Construct fence work for the compound with the following specification:
የስጋ አቅርቦት ለአንድ ዓመት የማኅቀፍ ግዥ 2018 ዓ.ም.
ሎት 100፡ የመኪና መለዋወጫ እቃዎች ግዥ(ዊዝደም ግቢ)
procurement of food GC
procurement of maintenance (የጨረር ደህንነት ፍተሻ አገልግሎት ግዥ)/
በአብክመ የኦሮ ብ/ዞን የባቲ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በወረዳው ስር ባሉ በአራቱም ፑሎች በሚገኙ ንብረት ክፍሎች ውስጥና ውጭ በግቢ ውስጥ የሚገኙ አሮጌ ብረታ ብረቶች፤ የተቀየሩ የመኪና መለዋወጫ እቃዎች በግልጽ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
የግንብ ድንጋይ ግዥ (ለአንኮበር እፅዋትና ሃገር በቀል እውቀት ማበልፀጊያ ማዕከል ለአጥር ስራ) ለ3ኛ ጊዜ የወጣ