የመንግስት ሰራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር ሰሜን ምዕራብ ሪጅን ጎንደር ቅ/ጽ/ቤት ለቢሮ አገልግሎት የሚውል ቤት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ከሀምሌ 1/2018 ዓ/ም ጀምሮ ለ5 አመት መከራየት ይፈልጋል፡፡
የመንግስት ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር ሰሜን ምዕራብ ሪጅን ጽ/ቤት ለ2018 በጀት ዓመት የአገልግሎት ግዥዎች (የኮምፒውተርና የፕሪንተር ጥገና እና የተሽከርካሪ ጥገና) በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል፡፡
የመንግስት ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር ሰሜን ምዕራብ ሪጅን ጽ/ቤት ለ2018 ዓ/ም በጀት ዓመት የተለያዩ አላቂ የጽህፈት መሳሪያዎች፣ ሌሎች አላቂ ዕቃዎች፣ ቋሚ ዕቃዎች /ፈርኒቸር/፣ የጽዳት ዕቃዎችና የደንብ ልብሶችን፤ የመኪና ጎማዎች፤ የአገልግሎት ግዥዎች (የኮፒውተርና ተዛማጅ የቢሮ ዕቃዎች ጥገና እና የተሽከርካሪ ጥገና) በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል፡፡