Tender Detail

Tender Details

  • Company የመንግስት ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር ሰሜን ምዕራብ ሪጅን
  • Address ቀበሌ 13 ኢሚግሬሽን ጎን አፈሯ እናት ህንፃ 3ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 14 ፡ ባህር ዳር ከተማ ፡ አማራ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 058-222-19-99
  • Website
  • Deadline27 May 2026, 2:00 PM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2026-05-27 14:30:00
  • Categories Rent , Land, House, Building And Warehouse Rent

የመንግስት ሰራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር ሰሜን ምዕራብ ሪጅን ጎንደር ቅ/ጽ/ቤት ለቢሮ አገልግሎት የሚውል ቤት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ከሀምሌ 1/2018 ዓ/ም ጀምሮ ለ5 አመት መከራየት ይፈልጋል፡፡

የመንግስት ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር ሰሜን ምዕራብ ሪጅን


የቤት ኪራይ ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ

 

የመንግስት ሰራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር ሰሜን ምዕራብ ሪጅን ጎንደር ቅ/ጽ/ቤት ለቢሮ አገልግሎት የሚውል ቤት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ከሀምሌ 1/2018 ዓ/ም ጀምሮ ለ5 አመት መከራየት ይፈልጋል፡፡

በመሆኑም፡-

1.     በስማቸው የይዞታ ማረጋገጫ ያላቸው

2.     የዘመኑን የአፈር ግብር የከፈሉበት ማሰረጃ ያላቸው

3.     ለቢሮ አገልግሎት የሚፈለገው ቤት 4 እና ከ4 ክፍሎች በላይ ያሉትና እያንዳንዱ ክፍሎች ስፋት ከ20 ካሬ በላይ የሆነ፡፡

4.     ለተገልጋይ ምቹ የሆነ

5.     የቧንቧ ውሃ፣ መብራት የራሱ ቆጣሪ፣ መፀዳጃ ቤት፣ የስልክ መስመር ያለው

6.     የጥበቃ ቤት ያለው ከሌለው ለመስራት ፈቃደኛ የሆነ

7.     የራሱ ግቢና አጥር ያለው

8.     የቤቱ ስፋት የሪከርድና የምዝገባ ማህደሮችን እንዲሁም እስከ 5 ሰራተኞች ሊይዝ የሚችል።

 

ተጫራቾች በጨረታው ለመሳተፍ ከላይ ከተራ ቁጥር 1-8 የተጠቀሱትን የሚያሟሉ ተጫራቾች የጨረታ ማስታወቂያው በግልፅ ጨረታ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ10 ተከታታይ ቀናት ጎንደር ቅርንጫፍ ጽ/ቤቱ ድረስ በመቅረብ መጫረቻ ሰነዱን በመወሰድ የሚከራዩበትን ዋጋ በመሙላት ከይዞታ ማረጋገጫ እና የአፈር ግብር የተከፈለበት ማሰረጃ ጋር በደንብ በታሸገ ፖስታ በጽ/ቤታችን በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ፡፡ የምንከራየው ቤት ለተገልጋይ አመች መሆኑ በኮሚቴ የሚረጋገጥ ይሆናል፡፡ ጨረታው ይህ ማሰታወቂያ በግልፅ ጨረታ በወጣ በ11ኛው ቀን ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ተዘግቶ በእለቱ 8፡30 ሰዓት በጽ/ቤቱ ተጨራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡

ተጫራቾች ባይገኙም ከመክፈት አያግደውም፡፡ የህዝብ በዓላት ከሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ይከፈታል፡፡

ጽ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው፡፡

 

ለተጨማሪ መረጃ፡-

ስልክ ቁጥር፡- 0581110822

 

የመንግስት ሰራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር ሰሜን ምዕራብ ሪጅን ጎንደር ቅ/ጽ/ቤት ቀበሌ 03 ፋሲል ክ/ከተማ መድሃኒአለም ቤተክርስቲያን አካባቢ

 

የመንግስት ሰራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር ሰሜን ምዕራብ ሪጅን ጎንደር ቅ/ጽ/ቤት

ጎንደር

 

Save Tender

የኢትዮጵያ ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን ለአዳማ-አሰላ፣ ጨፌ ዶንሳ ፤ለአዲስ አበባ እና ሃረር መንገድ ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውሉ የኮንስትራክሽን ማሽነሪ በዚህ ዘር...

READ MORE
የመኪና ማቆሚያ ቦታዎች (ባጃጅ ተራ፣ ጂ፣ ኤች እና አይ ፓርኪንግ) ኪራይ ጨረታ - የቂርቆስ ገበያ ማዕከል አ/ማ

READ MORE