የስጋ አቅርቦት ለአንድ ዓመት የማኅቀፍ ግዥ 2018 ዓ.ም.
Debre Birhan University
Tender Information
| Title | የስጋ አቅርቦት ለአንድ ዓመት የማኅቀፍ ግዥ 2018 ዓ.ም. |
| Description | የስጋ አቅርቦት ግዥ 2018 ዓ.ም |
| Procuring Entity | Debre Birhan University |
| Reference No | DBU-NCB-G-0008-2018-BID-Open |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2025-08-28 10:00:00 |
| Invitation Date | 2025-08-18 00:00:00 |
| Procurement Type | Bidding |
| Award Type | single envelop |
Contact Information
| Physical Address: | DBU, Room G-17 D/Birhan, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 116375879 Email: ppmd@dbu.edu.et |
| Mailing Address: | P.O. Box 445, Postal Code: 445 |
LegalQualification
- •Conflict of interest :
No conflict of interest as described in ITB Clause 4.3
(Ref: 4.3) - •Bidder Nationality :
Nationality in accordance with ITB Sub-Clause 4.2
(Ref: 4.2) - •VAT registration certificate for Domestic Bidders:
Having been submitted VAT registration certificate issued by the tax authority (in case of contract value of Birr 100,000.00 and above) in accordance with ITB Clause 4. 6(b)(ii)
(Ref: 4.6(b)(ii)) - •Valid tax clearance certificate for Domestic Bidders :
Having been submitted valid tax clearance certificate issued by the tax authority (Domestic Bidders Only) in accordance with ITB Clause 4.6(b)(iii)
(Ref: 4.6(b)(iii)) - •Valid business license :
Having been submitted valid trade license or business organization registration certificate issued by the country of establishment in accordance with ITB Clause 4.6(b)(i)
(Ref: 4.6(b)(i))
Bid Security
Amount: 85000 ETB
SME Bid Security Form: Bank/Wire Transfer, Bank_Guarantee, Letter_from_Small_and_Micro_Enterprise
Local Bidders Form: Bank_Guarantee, Bank/Wire Transfer
Terms and Conditions
ግዥ ሊፈፀም ያወጣነው የሙስሊም ተማሪዎች ለምግብነት የሚውል ስጋ ዝርዝር መስፈርት መሠረት የሚቀርብ መሆኑ ግልጽ ይሁን
ንብረቱን ደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ ዋናው ግቢ መጋዘን ድረስ አጓጉዘው የሚያስረክቡ መሆኑ ይታወቅ፡፡
ህጋዊነቱን ለማረጋገጥ ይረዳን ዘንድ ለጨረታው የተጠየቀውን የጨረታ ማስከበሪያ በሲስተሙ ላይ መለጠፍዎ እንዳለ ሆኖ ጨረታው ከመከፈቱ በፊት ከጠዋቱ 4፡00 ድረስ ኦርጅናሉን ዩንቨርሲቲው ግዥ ክፍል ቢሮ ቁ. 17 ድረስ ተጫራቹ ማቅረብ አለበት፡፡
ዋጋ ሲሞሉ በዝርዝር መስፈርቱ እና መለኪያውን በጥንቃቄ በመመልከት ይሙሉ፡፡
ተጫራቹ የተሰማሩበት የንግድ መስክ ተዛማጅ ካልሆነ ከውድድር ውጪ ያስደርጋል፡፡
ተጫራቾች በአነስተኛና ጥቃቅን የተደራጁ ማህበራት ከሆኑ ካደራጃቸው አካል የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና የሚሆን በሲስተሙ ላይ የተገለጸውን የገንዘብ መጠን ተጠቅሶ ዋስትናውን የሚወስድ መሆኑን የሚገልጽ በአደራጃቸው መ/ቤት የበላይ ኃላፊ ብቻ የተፈረመ ደብዳቤ ማቅረብ አለባቸው፡፡
ዩኒቨርሲቲው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
