Tender Detail

Tender Details

  • Company የደ/ማርቆስ አስተዳደር ፍርድ ቤት
  • Address ደ/ማርቆስ ፡ አማራ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: - - - - - -
  • Website
  • Deadline18 Sep 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid Security25%
  • opening date2025-09-18 00:00:00
  • Categories

በአፈ/ክስ ክርክር ጉዳይ ምክንያት በደ/ማርቆስ ከተማ ቀበሌ 09 ክልል የሚገኝ 150 ካ.ሜትር ቦታ ላይ የተሰራ መኖሪያ ቤት መስከረም 08 ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 3፡30 ሰዓት እስከ 5፡30 ሰዓት ባለው ጊዜ በጨረታ ይሸጣል ፡፡

የደ/ማርቆስ አስተዳደር ፍርድ ቤት


የጨረታ ማስታወቂያ

 

የአፈ/ከሳሽ ወ/ሮ ባንቻየሁ ይታየው የአፈ/ተከሳሽ የ፻ አለቃ ይረፉ ቤዛ መካከል ስላለው የአፈ/ክስ ክርክር ጉዳይ በአፈ/ተከሳሽ ፻ አለቃ ይረፉ ቤዛ ስም በደ/ማርቆስ ከተማ ቀበሌ 09 ክልል የሚገኝ 150 ካ.ሜትር ቦታ ላይ የተሰራ መኖሪያ ቤት የካርታ ቁጥር K/አብ 2930 የሆነ አዋሳኙ በምስራቅ ዘሩ አባተ፣ ምዕራብ መንገድ፣ በሰሜን ዘውዱ ባንተ አምላክ፣ በደቡብ ተፈራ አይተነው የሚያዋስኑት የመኖሪያ ቤት በመነሻ ዋጋ ብር 1,409.257 /አንድ ሚሊየን አራት መቶ ዘጠኝ ሺህ ሁለት መቶ ሃምሳ ሰባት ብር/ የጨረታ ማስታወቂያው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ የሚወጣበት ሐምሌ 29 ቀን 2017 ዓ.ም ጀምሮ ማስታወቂያ ለአንድ ወር በአየር ላይ ውሎ ጨረታው መስከረም 08 ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 3፡30 ሰዓት እስከ 5፡30 ሰዓት ባለው ጊዜ በጨረታ ይሸጣል ፡፡

ስለሆነም ከላይ የተጠቀሰውን የመኖሪያ ቤት በጨረታ መግዛት የሚፈልግ ማንኛውም ተጫራች ጨረታው የሚካሄድበት ቦታ በሰዓቱ በመገኘት መጫረት የሚችሉ ሲሆን ወደ ጨረታ ለመግዛት በመጀመሪያ ደረጃ የጨረታ መነሻ ዋጋ 25% CPO ማንኛውም ህጋዊ በሆነ ባንክ በማስያዝ ያስያዙበትን ደረሰኝ (ሪሲት) በእለቱ ለሀራጅ ባይ በማስያዝ ሲጫረቱ ከዋሉ በኋላ የጨረታ አሸናፊ መሆኑ እንደታወቀለት ደግሞ የሽያጩን ጠቅላላ ገንዘብ 75 % CPO ወዲያው ማስያዝ አለባቸው ካላስያዙ ካስያዙት ገንዘብ ላይ ለጨረታ ማስፈፀሚያ የወጣ ልዩ ልዩ ወጭዎች ተቀንሶ ቀሪው ለመንግስት ገቢ የሚሆን መሆኑን እንገልፃለን፡፡

 

ደ/ማ/አስ/ፍ/ቤት

ደ/ማርቆስ

Save Tender